Get Mystery Box with random crypto!

ማይክል ኦሊሴ በማንቸስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ደረጃ ከሚሰጣቸው የቀኝ-መስመር ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚ | Manchester United Fans™

ማይክል ኦሊሴ በማንቸስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ደረጃ ከሚሰጣቸው የቀኝ-መስመር ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚው ቢሆንም

ቀኝ-መስመር ተጫዋች ማስፈረም ግን የማንቸስተር ዩናይትድ ቀዳሚ ኢላማ አይደለም

የINEOS ሰዎች ጥረታቸው በመከላከል መስመሩ እንዲሁም የመሃል አማካዮች ፊርማ ላይ ያተኮረ ነው

ከበርካታ የክለቡ ኢላማ ከሆኑ ተጫዋቾች ተወካዮች ጋር የማንቸስተር ዩናይትድ ሰዎች ውይይቶችን እያካሄዱ ነው።

[Academy Scoop]

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz