Just In ;- የቼልሲ ሰዎች ከማይክል ኦሊሴ ተወካዮች ጋር በመጪው ቀናት ለድርድር እንደሚገናኙ ይጠበቃል ስምምነቱን ለማጠናቀቅ በማሰብ ! ቼልሲዎች በልጁ ዝውውር ጉዳይ ጠንከር ያሉ እርምጃዎችን በመውሰድ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመቅደም አስበዋል ። [Academy Scoop] @Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz 12.5K views€pĥřěm Ķìñğ ⒸⓇ➆, 19:23