ማንቸስተር ዩናይትድ , ቼልሲ እንዲሁ አርሰናል ያሏቸውን ፖሮጀክቶች ለቤንጃሚን ሴስኮ ጠረፔዛው ላይ አስቀምጠው ለታል አሁን ቤንጃሚን ሴስኮ አርቢ ላይብዚሽን ለመልቀቅ እንዳለበት ሊወስን ይችላል ምክንያቱም ሦስቱ ክለቦች ያቀረቡለት ፕሮፖዛል የሚናቅ አይነት አይደለም ! [Fabrizio Romano] @Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz 12.3K views€pĥřěm Ķìñğ ⒸⓇ➆, 19:17