የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
171.98K
የሰርጥ መግለጫ
Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2024-06-13 23:03:50
ብሩኖ X ጆአዎ ኔቬስ !
#EURO2024
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
5.5K viewsA𝐛, edited 20:03
2024-06-13 22:56:41
Guess Who
@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
5.8K views𝑀𝑟.e𝑏𝑒𝑘 , edited 19:56
2024-06-13 22:39:55
- Lisandro Martinez on IG:
Washington
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
6.9K viewsA𝐛, 19:39
2024-06-09 22:37:28
ከኤፍኤ ፍፃሜ በኋላ ይሀው 15 ቀናት በኋላ በአስተዳዳሪው ሁኔታ ላይ አሁንም ምንም ውሳኔ የለም!!
መቼ ነው የቴን ሀግ ጉዳይ ግልፅነት የሚኖረን ብለው ያስባሉ?
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
6.5K views𝗟𝗜𝗝𝗙𝗘𝗥𝗔𝗞, edited 19:37
2024-06-09 22:21:00
ቴን ሃግ ሊቆይ ይችላል። ሆኖም የሚቆይ ከሆነ በራሱ ድሮ ከነበሩት መብቶች በብዙ ተነጥቆና በቀድሞ ውሉ የነበሩት መብቶች ተወስደውበት እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።
ለማንኛውም ቴን ሃግ ይቆይ የምንል ሰዎችም እንሁን አይቆይ የምንል ሰዎች በትልቅ ጉጉት ዜናውን አንጠብቀው።
ኢሞሽናል ዳሜጅ እንዳይደርስብን ነገሮችን በአግባቡ እናስኪዳቸው
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
7.9K viewsEmperor Miky , edited 19:21
2024-06-09 22:16:09
ቴንሀግ ነገ ወደ ሥራ ይመለሳል፣ ስለዚህ INEOS መወሰን አለበት
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
8.0K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited 19:16
2024-06-09 22:14:12
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
8.0K views𝗟𝗜𝗝𝗙𝗘𝗥𝗔𝗞, edited 19:14
2024-06-09 22:11:10
ዲዘርቢ ወይስ ሳውዝጌት ?
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
7.8K views𝗟𝗜𝗝𝗙𝗘𝗥𝗔𝗞, edited 19:11
2024-06-09 22:07:52
ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም።
[Jason Burt Telegraph]
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
7.9K views𝗟𝗜𝗝𝗙𝗘𝗥𝗔𝗞, edited 19:07
2024-06-09 22:02:52
L'Equipe የአለማችን ምርጥ ታዳጊ ተጫዋቾች ደረጃ ሲያወጣ የክለባችን ተጫዋች የሆነውን ኮቢ ማይኖን በ ሶስተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል።
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
8.3K views''𝕍𝕚𝕧𝕒 ℝ𝕠𝕟𝕒𝕝𝕕𝕠'', 19:02