የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
175.38K
የሰርጥ መግለጫ
Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4
2024-06-09 21:33:22
ማንቸስተር ዩናይትዶች ከቶማስ ቱሄል ጋር ላለፉት 48 ሰዓታት ድርድር ቢያደርጉም የጋራ መግባባት ሊፈጠሩ አልቻሉም።
[ TheAthletic ]
ቱማስ ቱሄል የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የመሆን እድል የለውም።
@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
9.5K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited 18:33
2024-06-09 21:27:12
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድን ሜዳ ላይ ልንመለከተው 36ቀን ቀረን
ፕሪ ሲዝን ሊጀምር ሰላሳ ስድስት ነው የቀረው
@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
9.9K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited 18:27
2024-06-09 21:24:26
ካለው ነባራዊ(ወቅታዊ) የሚድያ አውታሮች ሁኔታ ቴንሀግ በአሰልጣኝነት ስራው የመቀጠል እድሉ ሰፊ ነው።
@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
9.8K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited 18:24
2024-06-09 20:12:02
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች የነበረው ጁዋን ማታ ከሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በይፋ ተመርቋል፡ የተመረቀባቸውም ዘርፎች በመዝናኛ፣ በሚዲያ እና በስፖርት ንግድ ዘርፎች ሚያጠቃልሉ ናቸው።
MATA
@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
12.1K views𝗟𝗜𝗝𝗙𝗘𝗥𝗔𝗞, edited 17:12
2024-06-09 20:10:43
ትንሽ ፈገግ ያስባለኝ ፎቶ ነው እንካቹ
አይ ቢሳካ
@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
11.7K views...ዳግም ዮጵ.., edited 17:10
2024-06-09 20:01:22
ሃሪ ሬድናፕ
"እስካሁን ለምን እንደቆዩ አልገባኝም እኔ ብሆን አየደለም አመቱ እስኪያልክ ልታገስ ይቅርና የብሬንትፎርዱ ጨዋታ ላይ ነበር የማሰናብተው ፣ የፓላስ አየነቱ ሽንፈት ላለማየት ወሳኝ ስንበት ነበር የምፈፅመው።"
@manchester_unitedfansz @manchester_unitedfansz
11.9K views𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ P𝖗ᴏᴍσтєr ⁷🇷, edited 17:01
2024-06-09 19:52:28
"የዩናይትድ ሕዝብ ሆይ ልምጣ እንዴ?"
ጓድ ዲዘርቢ
@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
11.9K views...ዳግም ዮጵ.., 16:52
2024-06-05 07:49:45
MAGNIFICO
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
5.5K views𝗟𝗜𝗝𝗙𝗘𝗥𝗔𝗞, edited 04:49
2024-06-05 06:48:26
የውድድር አመቱ ከተጀመረ አንስቶ ብሩኖ ፈርናንዴስ ለክለቡ እና ለሀገሩ በ 40 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል
በ ፖርቱጋል ብሄራዊ ቡድንም ባደረጋቸው ያለፉት 17 ጨዋታዎች 24 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል !
የሚገባውን ያህል ክብር ያላገኘ
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
7.3K viewsA𝐛, edited 03:48
2024-06-05 06:38:16
ትናንት በፖርቱጋል እና ፊንላንድ መካከል በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ብሩኖ ፈርናንዴስ ተቀይሮ በመግባት ሁለት ጎሎችን ከመረብ በማገናኘት ሀገሩን 4-2 በሆነ ውጤት እንድታሸንፍ አድርጓል !
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳዊያን
መልካም ቀን
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
7.6K viewsA𝐛, edited 03:38