የውድድር አመቱ ከተጀመረ አንስቶ ብሩኖ ፈርናንዴስ ለክለቡ እና ለሀገሩ በ 40 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል በ ፖርቱጋል ብሄራዊ ቡድንም ባደረጋቸው ያለፉት 17 ጨዋታዎች 24 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል ! የሚገባውን ያህል ክብር ያላገኘ @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz 7.3K viewsA𝐛, edited 03:48