ትናንት በፖርቱጋል እና ፊንላንድ መካከል በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ብሩኖ ፈርናንዴስ ተቀይሮ በመግባት ሁለት ጎሎችን ከመረብ በማገናኘት ሀገሩን 4-2 በሆነ ውጤት እንድታሸንፍ አድርጓል ! እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳዊያን መልካም ቀን @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz 7.6K viewsA𝐛, edited 03:38