Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfansz — Manchester United Fans™
ርዕሶች ከሰርጥ:
Update
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfansz
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 175.38K
የሰርጥ መግለጫ

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2024-03-04 23:09:06
ኤሪክ ቴን ሃግ በኦልትራፎርድ ቆይታቸው ላይ ምንም አይነት ዋስትና እንደሌላቸው ለአሰልጣኞቹ ስታፍ አባላት እና ወኪሎቹም ሳይቀር ተናግሯል !

Daily Mail

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
12.6K viewsA𝐛, edited  20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 22:55:14
ዩማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ኤሪክ ቴንሀግ በቀጣዩ የውድድር አመትም የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው ይዘልቃሉ በሚለው ጉዳይ ላይ ጥርጣሬዎች አሉባቸው !

የቡድን ስብስቡም ሰር ጂም ራትክሊፍ አዲስ አሰልጣኝ እንደሚሾሙ እየተጠባበቀ ነው ተብሎ ታውቋል !

Mail Sport

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
12.7K viewsA𝐛, edited  19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 22:15:13
በትናንት የደርቢ ጨዋታ ግሩም ግብ ማስቆጠር የቻለው ማርከስ ራሽፎርድ አሁን ላይ 5 የሊግ ጎሎችን በማን ሲቲ መረብ ላይ አሳርፏል።

በማንቸስተር ደርቢ ከእሱ የተሻለ ቁጥር ያላቸው ሁለት ተጫዋቾች ናቸው ዋይኒ ሩኒ እና ኤሪክ ካንቶና።

@Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
13.4K views𝑴𝑹.𝑬𝒃𝒆𝒌¹³, edited  19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 21:42:47
በማንችስተር ዩናይትድ የሚፈለጉት ጣልያናዊ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢ ኮንትራት ማፍረሻ 8.5 ሚልየን ፓውንድ ነው !

Pletit Goal

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.9K viewsA𝐛, edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 17:44:25
ፊዮረንቲናዎች በማንቸስተር ዩናይትድ ቆይታው የሶፊያን አምሬባት ዋጋ ሊቀንስ ይችላል የሚል ስጋት አላቸው ሲል ዴይሊ ሜል ዘግቧል።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
15.8K views𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ ⁷ 亗 ●, edited  14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 16:33:14
" የአውሮፓ ጎል አስቆጣሪ ልሂቃን!
በአውሮፓ ምርጥ ሊጎች ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ሜዳ ላይ ሲያበሩ ተመልክተው ይመስክሩ !
የምትወዱት ማንን ነው? አስተያየት ይስጡና ክርክሩን እናስነሳው!
#goalscorers #FootballElite"

http://Www.lalibet.et
https://t.me/lalibeteth
https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይወራረዱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on -  +251978051653
15.6K viewsHanetsa Solomon, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 16:29:10
ለማንችስተር ዩናይትድ ቤተሰቦች በሙሉ በ20 ብር ብቻ 25,000 ብር  የሚበሉት VIP ትኬት በነፃ ተለቁዋል ሁላችሁም ቁረጡና የቆረጣችሁትን ትኬት በውስጥ መስመር ላኩልን !

ሁሉ ስፖርት
ሐበሻ ቤቲንግ
ባሞስ ቤቲንግ
አፍሮ ቤቴን
ዋልያ ቤቲንግ

ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን

https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk
https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk
https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk
14.8K views SHEGER BETTING , 13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 14:13:59
በምትሃተኛዉ ሰኞ

ዛሬ ከካዚኖ ጌሞች የሚወዱትን ተጫዉተዉ ነጻ መወራረጃ ያሸንፉ!

ከታች ባለዉ ሊንኪ ገብተዉ በካዚኖ ይንበሽበሹ!

https://lp.winner.et/manfanet
14.7K viewsSam Vocado, 11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ