የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
175.38K
የሰርጥ መግለጫ
Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11
2024-05-04 13:14:15
ቶማስ ቱሄልን ለመተካት ባየር ሙኒክ ቴንሃግን እንደ እጩ ይዞታል።
እና እውን ቴንሃግን ሙኒክ ቢወስደውና ስኬታማ ቢሆን ቴንሃግ out እያልን ያለን ሰዎች አይቆጨንም ወይ?
ከመቆጨት አንድ አመት ለርሱ መስጠት አይሻልም ወይ? ነጻ ሃሳብ ከአመክንዮ ጋር አጋሩን
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.7K viewsEmperor Miky , edited 10:14
2024-05-04 12:48:45
ቴን ሃግ
:
"በቀጣይ አመት የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኜ እንደምቀጥል እገምታለው።"
"በምክንያት ነው የረጅም ጊዜ ውል የፈረምኩት። በተጨማሪም ክለቡን እና ውሌን ትቼ የምሄድ ሰው አይደለሁም።"
ካላሰናበቱኝ በቀር አለቅም ሲል የመቀጠል ፍላጎት እንዳለው አሳውቋል።
በዝያም ስለምን በዚህ ወቅት ከስካይ ስፖርት ጋር ቃለመጠይቅ ማድረግ አስፈለገው? ይህ ቃለመጠይቅ የተካሄደው በኤሪክ ቴንሃግ ጥያቄ መሰረት ወይንስ በስካይ ስፖርት ጎትጓችነት የተደረገ ነው? በዚህች ላይም እየተወያየን እንቆይ እስኪ
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.1K viewsEmperor Miky , edited 09:48
2024-04-29 22:57:11
ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ አንድሬ ኦናና እና ዲያጎ ዳሎትን የሚሸጠው ዩናይትድ መጠኑ ከፍ ያለ የዝውውር ጥያቄ ከቀረበለት ብቻ ነው።
(ሳይመን ስቶን BBC)
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.6K viewsEmperor Miky , edited 19:57
2024-04-29 22:52:43
ኢኒዮስ ስለኤሪክ ቴን ሃግ ያለውን ውሳኔ እስከ FA ዋንጫው ፍጻሜ ድረስ አያሳውቁም።
(ዴይሊ ሜይል)
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.6K viewsEmperor Miky , edited 19:52
2024-04-29 21:32:27
ማንቸስተር ዩናይትድ ለሜሰን ግሪንዉድ ትክክለኛውን ጥያቄ ማግኘት ካልቻለ በክለቡ ውስጥ የሚያቆየው ይሆናል።
ዩናይትድ ለአንቶኒ፣ ሃሪ ማጓየር፣ አሮን ዋን ቢሳካ፣ ቪክቶር ሊንደሎፍ እና ክርስቲያን ኤሪክሰን የሚቀርብለትን ጥያቄ ለማዳመጥ ዝግጁ ነው።
Paul Hirst, Times Sport
ዛሬ በተጫዋቾች ከዩናይትድ መልቀቅ ላይ ተአማኝ ሚዲያዎች በሙላ የሚመሳሰል ዘገባን ነው እያደረሱን የዋሉት
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.8K viewsEmperor Miky , edited 18:32
2024-04-29 21:25:57
Scott McTominay via IG
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.3K viewsEmperor Miky , edited 18:25
2024-04-29 20:59:40
- ብሩኖ ፈርናንዴስ የ Who Scored የ 35 ኛ ሳምንት የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ መካተት ችሏል !
ብሩኖ በጨዋታው ጎልም አሲስትም ሳያደርግ ነው ምርጥ 11 አሰላለፍ ውስጥ የገባው
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.6K viewsA𝐛, 17:59
2024-04-29 20:52:49
የፈረንሳዩ ክለብ ፓሪሴንት ዠርሜ ኪልያን ምባፔን በመተካት ፕሮሰስ ላይ ማርከስ ራሽፎርድን ወደ ክለባቸው ለማምጣት እያደረጉት የነበረውን ጥረት አቀዝቅዘዋል !
ፒኤስጂ አሁን ላይ ሌሎች ኢላማዎችን እየተመለከቱ ነው !
Sky Sports
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.6K viewsA𝐛, edited 17:52
2024-04-29 19:45:19
ዛሬ አለም አቀፍ የዳንስ ቀን ነው
ፎቶው ላይ ያለው ዳንስ መቼስ አይረሳም @Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.8K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited 16:45
2024-04-27 21:58:31
12.7K viewsA𝐛, 18:58