Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfansz
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 175.38K
የሰርጥ መግለጫ

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2024-04-27 20:46:57
ኤሪክ ቴን ሃግ፡ “በአሁኑ ሰአት በሊጉ በጣም ተለዋዋጭ እና አዝናኝ ቡድኖች ነን። ጥሩ ኳስ እየተጫወትን እና ብዙ እድሎችን እየፈጠርን ነው።



@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.8K viewsƊƠƝ , 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 20:38:12
አሰልጣኙ ከጨዋታ በኋላ ሚሰጣቸው መግለጫዎች ለክለቡ ያለውን ንቀት ነው ሚያሳየው እንዴት አንድም ቀን ከአፉ ጥሩ ጨዋታ አልተጫወትንም ሚል አይወጣም።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.5K viewsƊƠƝ , 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 20:32:06
ቴንሀግ ማይኖን ስላሶጣበት ምክንያት"

ቡድኑን መቆጣጠር አለብኝ። ጨዋታው የሚፈልገውን አይነት ትኩስ ሀይል ማምጣት አለብን እንዲሁም ኳስ መቆጣጠር እና መፍጠር የሚችል ተጫዋች ማስገባት ነበርን ለዛ ማክቶሚናይን አስገብተነዋል።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.4K viewsƊƠƝ , 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 20:10:19
በዛሬው ጨዋታ ላይ አንድሬ ኦናና ለ ራስምስ ሆይሉን ብዙ ኳስ ማቀበል የቻለው ተጫዋች ነው!(4)

poor rasmus

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.6K views𝚊𝚋𝚒𝚜𝚑𝚌𝚊 ︎ ︎ ︎ ︎︎︎︎, edited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 20:08:27
ቴንሀግ "ጥሩ እግር ኳስ ተጫውተናል እና ብዙ እድሎችን ፈጥረናል በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ያንን እድል አሳልፈን መስጠታችን ሚያበሳጭ ነው።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.9K viewsƊƠƝ , 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:49:33
በዚህ ወቅታዊ አቋም ላይ የዳኝነት በደል ሲጨመርበት !

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.3K viewsA𝐛, edited  16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:42:22
ኤሪክ ቴንሀግ

" ብዙ ግዜ የማያሳምኑ ፍፁም ቅጣት ምቶች ሲሰጠብን ነበር ሀልግዜ ጥፋቶች ከዩናይትድ ተቃራኒ ለሆነው አመዝነው ይታያሉ ዳኛው በዚህ ደረጃ እንዲህ በማድረጉ ሀላፊነት መውሰድ አለበት ።"

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.0K viewsA𝐛, edited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:24:39
የግሪንውድን ጎል + አሲስት

https://t.me/+4DwfN_T3T6IyZDBk
14.1K views𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ ⁷, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:22:58
የክለባችን ቀጣይ ጨዋታዎች

ክሪስታል ፓላስ
አርሰናል
ኒውካስትል ዩናይትድ
ብራይተን

እንደው ፈርዶብናል

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.9K viewsƊƠƝ , edited  16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 23:03:45
ፍየሌን ነብር በላት......

ያለ ማውንት...ያለ CB ያለ LB ያለ DM ያለ RW እና LW ...ያለ አሰልጣን ፕላን... BBC ይህን ባይገምት አይገርመኝም ።

@Manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
13.6K views...ዳግም ዮጵ.., edited  20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ