Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfansz
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 175.38K
የሰርጥ መግለጫ

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2024-04-11 19:34:14
የክለባችን መልማዮች ወደ ብራዚል አቅንተው ነበር !

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የምልመላ ቡድን እለተ ማክሰኞ ወደ ብራዚል መልማዮች አቅንተው የነበረ ሲሆን በፓልሜራስ ከ20 አመት በታች ቡድን ከ ኮሮንቶስ ከ20 በታች ቡድን ጨዋታን የታደሙ ሲሆን በጨዋታውም ድንቅ ብራዚላዊ የ19 አመት አጥቂ ተመልክተዋል !

የክለባችን ምልመላ ቡድን በብራዚላዊው ወጣት አጥቂ ታሊስ ብቃት ተማርኳል የ19 አመቱ አጥቂ በ ሶስት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.5K viewsʟᴇᴏ ᴍᴀʀᴄᴜs̏ ¹⁰, edited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:32:32
ቶኒ ሀሪንግተን በመጪው ቅዳሜ ወደ ቫይታሊቲ ስቴድየም አቅንተን ከበርንማውዝ ጋር የምናደርገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት እንደሚመሩ ታውቋል !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.8K viewsA𝐛, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 13:22:15
አንዳንድ ሰዎች በባለፈው የሊቨርፑል እና የማንቸስተር ዩናይትድ ጨዋታ ወቅት አንድሬ ኦናና ኳስ ወደ ውጭ በወጣችበት አጋጣሚ ጓንቱ ላይ ቫዝሊን ሲያደርግ አይተው ሲቀልዱበት ነበር !

ነገር ግን የተለየጥቅም አለው የግብ ጠባቂዎች ጓንት ላይ ቫዝሊን ማድረግ ጓንቱ እንዲያጣብቅ ያደርገዋል

በዚህ ምክንያት ኳሷ በቀላሉ ከእጁ አታመልጥም ኳሷንም ለመያዝ ቀላል ይሆንለታል

የቀድሞ የኒውካስትል ግብ ጠባቂ እና ሌጀንድ ሻይ ጊቭን እና የማን ሲቲው የቀድሞ ግብ ጠባቂ ጆው ሃርት ይህንን ዘዴ ይጠቀሙት ነበር አዲስ ነገር አይደለም ከድሮም ጀምሮ የነበረ ነው !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.9K views€pĥřěm Ķìñğ ⒸⓇ➆, 10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 11:58:45
የክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ቀጣይ ስድስት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ;-

በርንማውዝ AWAY

ቬፍልድ ዩናይትድ HOME

በርንሌይ HOME

ክርስቲያል ፖላስ AWAY

አርሰናል HOME

ብራይተን AWAY

ማግኘት ከሚገባን 18 ነጥቦች ምን ያህሉን ምናሳካ ይመስላችኋል !?

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.9K views€pĥřěm Ķìñğ ⒸⓇ➆, edited  08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 20:29:35
አንድሬ ኦናና በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ካሉት ግብ ጠባቂዎች ብዙ ኳስ ያዳነ ግብ ጠባቂ ነው።

እሱ always ሜዳ ውስጥ busy ነው

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.1K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited  17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 20:23:16
ኔቭል ካራገር ላይ ሲስቅበት ..... ከኤፌካፕ አሳናበትናቸው ከዋንጫ አንድ ደረጃ አደናቀፍናቸው። ብቻ ይለያል ጨዋታው አቻ ማለቁ ቢያበሳጭም ነገር ግን ከሊቨርፑል ዋንጫውን አንድ እጅ አስለቅቀናል። አሁን የተቀረው የሌላው ክለብ ስራ ነው።

20ችንንማ አናስነካም

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.0K viewsƊƠƝ , 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 20:10:14
ካሁን በኋላ

@Manchester_unitedfanez
@Manchester_unitedfansz
13.5K viewsƊƠƝ , edited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 20:06:10
ኮቢ ቦዋቲንግ ማይኖ ዘጠኝ የመሬት ላግንኙነቶችን ከሊቨርፑል ጋር አደረገ 8ቱን አሸነፋ !

ኮቢ ቦዋቲንግ ማይኖ ከሊቨርፑል ጋር አምስት ታክሎችን ሞከረ 5ስቱንም ማሸነፍ ቻለ !

ኮቢ ቦዋቲንግ ማይኖ ከሊቨርፑል ጋር አንድ ኳስ ሹት አደረገ እርሱንም በሚገርም ሁኔታ ከመረብ ቀላቀለ !

This boy is something else...

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.3K views€pĥřěm Ķìñğ ⒸⓇ➆, 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 20:04:09


@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.7K viewsA𝐛, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 20:00:17
0 ደቂቃ !!!

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.0K viewsA𝐛, edited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ