Get Mystery Box with random crypto!

ዩማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ኤሪክ ቴንሀግ በቀጣዩ የውድድር አመትም የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው ይዘ | Manchester United Fans™

ዩማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ኤሪክ ቴንሀግ በቀጣዩ የውድድር አመትም የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው ይዘልቃሉ በሚለው ጉዳይ ላይ ጥርጣሬዎች አሉባቸው !

የቡድን ስብስቡም ሰር ጂም ራትክሊፍ አዲስ አሰልጣኝ እንደሚሾሙ እየተጠባበቀ ነው ተብሎ ታውቋል !

Mail Sport

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz