Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ታዳጊ ወደ ክለባችን... !!! ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ አውስትራሊያዊውን የቀዶሞ ፐሮ | Manchester United Fans™

አዲስ ታዳጊ ወደ ክለባችን... !!!

ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ አውስትራሊያዊውን የቀዶሞ ፐሮዝ ግሎሪ ቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነውን ጀምስ ኦቨርን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል።

ክለባችን ለ16 አመቱ ታዳጊ ጥያቄ 'የእናስፈርምህ' ጥያቄ የቀረቡለት ሲሆን... ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ታዳጊው ክለቡን ለመቀላቀል እንደሚወስን ተስፋ አድርጓል።

ክለባችን ታዳጊው ወደ ቡድኑ ለማካተት የታዳጊውን ውል ስምምነት ሊጨርስ ነው። ታዳጊው ባለፈው አመት የአውስትራሊያ ክለቡን ፐርዝ ግሎሪን ለቆ ነው ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ እንግሊዝ ያቀናው።

[#Stefan_Rylston - #MEN]

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz