Get Mystery Box with random crypto!

በርካታ ቻናሎች ላይ ብሩኖን ከሌሎች ትንንሽ ተጨዋቾች ጋር ሲያነፃፅሩ ማየት አያስችለኝም ! ምክኒ | Manchester United Fans™

በርካታ ቻናሎች ላይ ብሩኖን ከሌሎች ትንንሽ ተጨዋቾች ጋር ሲያነፃፅሩ ማየት አያስችለኝም !

ምክኒያቱም በአንድ ወቅት የነበረ ስታት ሲመለከቱ አፋቸውን እንደሚዘጉ ስለማውቅ !

ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ !

" ቡሩኖ አሁን እየሰራው ባለው ስራ እሄን ጊዜ የአርሰናል ተጨዋቾች ቢሆን ሀውልት ይሰራለት ነበር "

በአንድ ወቅት ሪዮ ፈርዲናንድ

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz