Get Mystery Box with random crypto!

የስፖርቲንጉን የመሀል ተከላከይ ዴዮማንዴን ለማስፈረም እያሰቡ ነው !!! ክለባችን ማንቸስተር ዩና | Manchester United Fans™

የስፖርቲንጉን የመሀል ተከላከይ ዴዮማንዴን ለማስፈረም እያሰቡ ነው !!!

ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ አይቮሪ ኮስታዊውን የመሀል ተከላካይ ኦስማን ዲዮማንዴን ከስፖርቲንግ ሊዝበን ለማስፈረም እያሰቡ ነው።

ፖርቹጋሉ ክለብ ስፖሪቲንግ ሊዝበን በዚህ ክረምት ገቢ ስለሚያስፈልገው ተጨዋቹን በክረምቱ የተጨዋቾች ሽያጭ ላይ አስገብቶታል። የ20 አመቱ የመሀል ተከላካይ ዋጋው 35 ሚሊየን ፓውንድ እንደሆነ ይገመታል።

[ #Charlie_Gordon - #Daily_Express ]

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz