Get Mystery Box with random crypto!

🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

የቴሌግራም ቻናል አርማ lailaha_ilellah_islamic — 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿 ረ
የቴሌግራም ቻናል አርማ lailaha_ilellah_islamic — 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿
የሰርጥ አድራሻ: @lailaha_ilellah_islamic
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.39K
የሰርጥ መግለጫ

#ረውደቱል_ኢስላም_የቁርአን_እና_የተርቢያ_ማዕከል ሲሆን በደሴ በአሁን ሰአት ትውልዱን በዲን በማነፅ ላይ ይገኛል። ይሁንና ተደራሽነቱን ለማስፋት በሶሻል ሚዲያው ብቅ በማለት ኡማውን ማገልገል ይፈልጋል።
#አላማችን
● በማዕከሉ የሚሰጡ ትምህርቶች እንዲሁም ተሰምተው ታይተው የማይታወቁ አዳዲስ ፕሮግራሞችን በዩቲዩብ በማዘጋጀት ለሙስሊሙ ኡማ ማድረስ https://youtube.com/@farzanmedia

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-10 20:12:11   ዝምተኛው ገዳይ
(silent killer)

ክፍል 2

ጣፋጭ መጠጦችን በምንጠጣበት ጊዜ ኩላሊታችን በውስጣቸው ያሉትን ጎጂ ንጥረ ነገሮች ለማጣራት ይሞክራል ምክንያቱም ሰውነታችንን እጅግ የሚጎዱ ስለሆኑ፤ ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ እነዚህ ንጥረ ነገሮች ኩላሊታችንን ራሱ ከጥቅም ውጪ ያደርጉታል ።

እኔ በግሌ እነዚህን መጠጦች በአፍሪካም ይሁን በአውሮፓ ፈጽሞ አልጠጣቸውም ። ጤንነቴን በጣም እወደዋለሁ።
ጣፋጭ መጠጦችን መጠጣት አቁሙ ብዬ እመክራችኋለሁ። ምክንያቱም ምንም የላቸውማ ማለትም በውስጣቸው የያዙት ምንም ተፈጥሯዊ ነገር የለም አርቴፊሻል ናቸው።

ለምሳሌ #ፋንታ ምንድ ነው? በውስጡ የያዘው ውሕድስ ምንድን ነው? ስንቶቻችን ስለዚህ መጠጥ ይዘት ምን እናውቃለን?

surely NOT orange juice my sister and brother! WATER is good, perfect for our bodies, organic orange juice is good for our bodies. Also if you can avoid eating canned products my dear do it! You still have the opportunity to eat fresh vegetables, fresh fruits, unprocess food, do it! Buying at the supermaket canned food is not better than buying at the open market from that old woman selling on the raod side, I tell you!

ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ #ፋንታ ማለት የብርትኳን ጭማቂ አይደለም ።

በውስጡ ብዙ ኬምካል ተጨምሮ የሚሰራ ነው።

ሌሎችም ጣፋጭና ለስላሳ መጠጦች እንዲሁ ናቸው።

ንጹሕ ውሃ በጣም ጥሩ የሆነና ለሰውነታችንም እጅግ ተስማሚ ነው። ተፈጥሯዊ የሆነ የብርትኳን ጭማቂም ለሰውነታችን እጅግ ተስማሚ ነው።

የተከበራችሁ አንባቢዎች የምትችሉ ከሆነ ማንኛውም የታሸገ ምግብና መጠጥን አስወግዱ/አትጠቀሙ/።

ፋብሪካ ውስጥ ገብተው ያልተመረቱ አትክልትና ፍራፍሬዎችን መጠቀም ትችላላችሁ።

እውነቱን ልንገራችሁ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ገብቶ የታሸገ ምግብ ከመግዛት ይልቅ መንገድ ዳር ቁጭ ብላ ከምትነግደው እናት መግዛት በጣም ይሻላል።
Those foods are full of CONSERVATIVES, COLORANTS and ACIDS to keep it last longer. How possible that a tomato paste will expire after 2 years?? Can fresh tomato last 2 years?? NO! Then this should make us understand that something was added to that paste to make it last for 2 good years, is that thing healthy for my body?
@iqraknow
እነዚያ የታሸጉ ምግብና መጠጦች ረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ታስበው በማቆያ ንጥረ ነገር፣ በማቅለሚያ ንጥረ ነገር እንዲሁም በአሲዶች የተሞሉ ናቸው።

እስኪ አስቡት የታሸገ ቲማቲም የሚበላሸው ከ 2 ዓመት በኋላ ነው ይላችኋል።
ቲማቲም ከሁለት ዓመት በኋላ አዲስ ሆኖ ማግኘት ይቻላል??
ፈጽሞ አይሆንም።

እንግዲህ አንድ ነገር እንድንረዳ ያደርገናል በታሸገው ቲማቲም ውስጥ ሁለት ዓመት እንዲቆይ የተጨመረ ነገር አለ ማለት ነው። ታዲያ ይሄ ለጤና ተስማሚ ነው ትላላችሁ? ?

Let's take a minute to think about what we eat and when you go to supermaket take your time to read the ingredients written on the carton and see if you know all of them and if you can even pronounce them, lol!

እስኪ ስለምንመገበው ምግብ ለማሰብ ጥቂት ደቂቃ እንውሰድ ።

ወደ ሱፐር ማርኬት/የምግብ ገበያ አዳራሽ / ስትሄዱ በምግቦቹ ካርቶኖች ላይ የተጻፋትን ውሕዶች ለማንበብ ጊዜ ውሰዱ ።

የምታውቋቸው እንደሆነ ንጥረ ነገሮቹን ተመልከቷቸው አንዳንዶቹ ስማቸውን ለመጥራት እንኳ እጅግ አስቸጋሪዎች ናቸው።

Let's take care of our kidneys and live longer in health!
Please throw away those noodles you like eating too...

ለኩላሊቶቻችን ጥንቃቄ እያደረግን ጤናማ ሆነን ረዥም ጊዜ እንኑር ።

እባካችሁ ኖድል የሚባለውን ፈጣን ምግብ መመገብ የምትወዱም አስወግዱት።

Like & Write GOT IT if you read this Share on your profile with your friends to create awareness..

ለጓደኞቻችሁ ጤንነት የምታስቡ ከሆነ ይህንን ጽሑፍ ሼር በማድረግ የግንዛቤ ማስጨበጫው እንዲደርሳቸው አድርጉ።

ክፍል 3

#ይቀጥላል .......
#ይቀጥላል.......
#ይቀጥላል.........

አባካችሁ የጤና ጉዳይ ነውና አንብባችሁ ስትጨርሱ

#ሼር_አድርጉት።
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC


የላኢላሃ ኢለሏህ አማኞች
TELEGRAM CHANNAL
467 views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 22:24:30   ዝምተኛው ገዳይ
(silent killer)

#የብዙ_ሺዎችን_ሕይወት_የቀጠፈ_ዝምተኛው_ገዳይ።

OUR KIDNEY
(ኩላሊታችን)

ክፍል አንድ

Kidney is one of the organs that we do not pay much attention to but do we know is a vital organ just like the heart, the brain and the lungs. A heart failure will lead to death and the same thing apply to a kidney failure. Kidney do not just allow us to urinate but cleans our body from toxic substances created by our cells and what we eat.

ኩላሊት ብዙ ትኩረት ያልሰጠነው ዋነኛ የሰውነታችን ክፍል ነው ።

እንደ ልብ፣አንጎልና ሳንባ ዋነኛ ከሚባሉ የሰውነታችን ክፍል አንዱ ኩላሊት ነው።

ልባችን መስራት ቢያቆም ወደ ሞት እንደሚያመራን ሁሉ የኩላሊትም ስራ ማቆም ወደ ሞት ነው የሚመራን ።

የኩላሊት ተግባር ሽንት ማጣራት ብቻ ሳይሆን በሰውነታችን ሴሎች ውስጥና ከምንመገባቸው ምግቦች የሚፈጠሩ እጅግ ጎጂ የሆኑ መርዛማ ነገሮችን ከሰውነታችን ማስወገድ ነው።

Coming to what we eat and drink!!!!!!☞ Have you noticed there is a rise of death caused by kidney failure among the young ones???? Today you hear a 20 year old travelled to India for kidney failure, tomorrow you hear a 30 year old DIED for kidney failure, WHY?

ወደ ምንመገበው እና ወደ ምንጠጣው ምግቦች እንምጣ!!!!
አስተውላችኋል በኩላሊት ሕመም ምክንያት የወጣቶች ሞት ምን ያህል ከፍ እንዳለ?
ዛሬ የ20 ዓመት ወጣት በኩላሊት ሕመም ምክንያት ወደ ህንድ ሄደ ሲባል ትሰማላችሁ ነገ ደግሞ የ30 ዓመት ወጣት በኩላሊት ሕመም ምክንያት ሞተ ሲባል ትሰማላችሁ ።ግን ለምን ?

I added some pictures to this post: fanta, coca cola, sprite and all the other drinks (like Pepsi etc) .These are one of the major causes of kidney failure! There are laws in America, Europe, Australia etc that obbligate the companies producing these drinks to keep some substances in it below a certain quantity so that it will not harm the consumers.

ከዚህ ጽሑፍ ጋር ጥቂት ስዕሎችን ማለትም የፋንታ፣የኮካኮላ፣የስፕራይትና የሌሎችንም ጣፋጭ መጠጦች ፔፕሲንም ጨምሮ ለጥፌያለሁ።

እነዚህ ለኩላሊታችን ሥራ ማቆም ምክንያት የሚሆኑ ዋነኛ ነገሮች ናቸው።

በአሜሪካ ፣በአውሮፓ እና በአውስትራልያ በእነዚህ መጠጦች ውስጥ የሚጨመረው ንጥረ ነገር በጣም ጥቂት ነው ።

ምክንያቱም በእነዚህ ሀገሮች እነዚህን ምርቶች የሚያቀርበው ድርጅት መጠጦቹ በውስጣቸው ያለውን ንጥረ ነገር ከተወሰነው በታች እንዲያደርጉ በሕግ ይገደዳሉ በእዚህም ምክንያት በእነዚህ ሀገራት ያሉ ተጠቃሚዎች ብዙም ተጎጂዎች አይደሉም።

We are talking about substances such as preservatives, colorants, some acids etc. But in AFRICA, some countries do not have restrictions, other have but are not regarded, other allows high quantity of these substances. When I went to Africa I realise the color of Fanta in Africa ( extremely orange) is different from the one in Italy or Germany and the taste too was stronger, more sugar in it! The drinks you are drinking in AFRICA have very high CONTENT OF PRESERVATIVES, COLORANTS, SUGAR AND ACIDS!!!!

አሁን እያወራን ያለነው በመጠጦቹ ውስጥ ስላሉት ንጥረ ነገሮች ማለትም ሳይበላሽ ለማቆየት ስለሚጠቀሙበት ንጥረ ነገር፣ስለ ማቅለሚያው፣ስለ ጥቂት አሲዶችና ስለ ሌሎችም በውስጡ ስለ ሚቀላቅሏቸው ኬሚካሎች ነው።በአፍሪካ በአንዳንድ ሀገሮች እነዚህን ንጥረ ነገሮች በተመለከተ የሕግ ገደብ ጨርሶ የለም፣በአንዳንዳ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ ሕጉ አለ ነገር ግን ተግባራዊ አይደረግም ፣በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ እንደውም አብዝተው እንዲጠቀሙ ይፈቅዳሉ፣ ወደ አፍሪካ በሄድኩ ጊዜ እዚያ የሚሸጠውን ፋንታ እና በጣሊያን ወይም በጀርመን ሀገር የሚሸጠውን ፋንታ በመካከላቸው ያለውን ልዩነት ለማወቅ ችያለው፤ አፍሪካ ውስጥ ያለው እጅግ ከለሩ ደማቅ ብርቱካናማ እና በውስጡም ከሚይዘው ከፍተኛ የስኳር መጠን የተነሳ በጣም ጣፋጭ ነው።
አፍሪካ ውስጥ ያሉት መጠጦች በውስጣቸው በጣም ከፍተኛ የሆነ ንጥረ ነገር የያዙ ናቸው።ማለትም ሳይበላሽ ማቆያ፣ማቅለሚያ ፣ስኳርና የተለያዩ አሲዶች በውስጣቸው አለ።

ክፍል 2

#ይቀጥላል
#ይቀጥላል
#ይቀጥላል

አባካችሁ የጤና ጉዳይ ነውና አንብባችሁ ስትጨርሱ.........

#ሼር_አድርጉት።
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC


የላኢላሃ ኢለሏህ አማኞች
TELEGRAM CHANNAL
331 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 13:29:07
የምትኖርበት አለም በሰብዓዊነት ሳይቀር አስመሳይና ሙናፊቅ መሆኑን ስታቅ በጣም ይሰማሀል..

ሶሪያ ...
303 views10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 13:27:37 ╔══════════════════╗
ኢስላማዊ መንግስት መመስረትን ለምን ይፈሩታል
╚══════════════════╝

ኢስላማዊው መንግስት የሙስሊሙን ሃብት፣ መሬት እና ክብርን ከጥቃት ስለሚከላከል።

የዑመር ፍትህ፣ የኻሊድ ኢብኑል-ወሊድ ጀግንነት፣ የኢብኑል-ሃይሰም ዕውቀት የጃቢር ኢብኑ ሐያን ጥበብ የሙሐመድ አል-ፋቲህ ፍትሐዊነት ዳግም እንዳይመለስ ስለሚፈሩ።

አሜሪካ የተዋረደች ሆና ግብርን ለሙስሊሞች ስለምትከፍል። ፈረንሳይ የሙስሊሞችን ኃይል በመፍራት አንገቷን ደፍታ ስለምትኖር።

አንድም የአውሮፓዊያን መርከብ በሙስሊሞች ፈቃድ እንጂ የሜዲትራኒያንን ባህር ማቋረጥ ስለማይችል።

ሞንጎሊያውያን እና ፋርሳውያን፣ አረቦች እና ቱርኮች፣ በርበሮች እና አፍሪካውያን፣ ሕንዳውያን እና አፍጋኒስታኖች ሁሉም ዘሮች በእስልምና ተሳስረው እርስ በርሳቸው የሚደጋገፉ ለወንድሞቻቸው ክብር የሚፋለሙ ወንዶች ስለሚሆኑ።

ኢስላማዊ መንግስት ባለበት ክፋት፣ ጥመት፣ እኩይ ተግባር፣ ፀያፍ ድርጊት፣ ሙስና፣ የላሸቀ ሥነ ምግባርን ለማስፋፋት እድሉን ስለማያገኙ።

የሶሺዮሎጂ መስራቹ የኢብኑ ኸልዱን ጥበብ፣ በሂሳብ ሊቁ የአል-ኸዋሪዝሚ ብልህነት፣ የአል-ጀዘሪ ፈጠራዎች እና የኢብኑ ሲናን የህክምና ሊቅነት ዳግም ተመልሶ በተሻለ መልኩ በሙስሊሞች እጅ ይገባል ብለው ስለሚሰጉ።

አሜሪካዊው ቶማስ ፓይን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር:-
"አሁን ሁኔታው ሁሉ ​​ተለውጧል ሙስሊሞች በመዳፋችን ውስጥ ገብተዋል ግና ያለፈ ታሪካቸውና ኃያልነታቸው ዳግም ሊመለስ ይችላልና ጥንቃቄ ያሻል"

═════════════════
ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ
╔═══════════════╗
Like Comment Share
ኢኽላስ - ታማኝነት - ትጋት - ስኬት
╚═══════════════╝
"ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው"

https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
404 viewsedited  10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 20:50:28 ➽, ኢየሱስ ክርስቶስ የተከበረ ነብይና መልክተኛ ለመሆኑ

#እሱ ግን #ነብይ ይሆን ዘንድ ይነቅል ዘንድ ያጠፋም ዘንድ እንደዚሁ ይተክል ዘንድ ይሠራም ዘንድ #በናቱ #ማኅፀን #ተመረጠ። (ሲራክ 49-7)
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
የዮሐንስ ወንጌል 13 : 20 - ፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ማናቸውን የምልከውን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል #የላከኝን ይቀበላል።

የዮሐንስ ወንጌል 12 : 44 - ፤ ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ። በእኔ የሚያምን #በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤

የዮሐንስ ወንጌል 14 : 24 - ፤ የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም፤ የምትሰሙትም ቃል #የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።

የዮሐንስ ወንጌል 20 : 21 - ፤ ኢየሱስም ዳግመኛ። ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ #ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው።

የዮሐንስ ወንጌል 16 : 5 - ፤ አሁን ግን ወደ #ላከኝ እሄዳለሁ ከእናንተም። ወዴት ትሄዳለህ? ብሎ የሚጠይቀኝ የለም።

የሉቃስ ወንጌል 9 : 48 - ፤ ማንም ይህን ሕፃን በስሜ የሚቀበል እኔን ይቀበላል፤ የሚቀበለኝም ሁሉ #የላከኝን ይቀበላል፤ ከሁላችሁ የሚያንስ እርሱ ታላቅ ነውና አላቸው።

የዮሐንስ ወንጌል 15 : 21 - ፤ ዳሩ ግን #የላከኝን አያውቁምና ይህን ሁሉ ሰለ ስሜ ያደርጉባችኋል።

የዮሐንስ ወንጌል 12 : 49 - ፤ እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና፤ ነገር ግን #የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ።

የዮሐንስ ወንጌል 9 : 4 - ፤ ቀን ሳለ #የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።

የዮሐንስ ወንጌል 8 : 42 - ፤ ኢየሱስም አላቸው። እግዚአብሔርስ አባታችሁ ከሆነ በወደዳችሁኝ ነበር፤ እኔ ከእግዚአብሔር ወጥቼ መጥቻለሁና፤ እርሱ #ላከኝ እንጂ ከራሴ አልመጣሁምና።

ሉቃስ 24:19
እርሱም (ኢየሱስም) ይህ ምንድነው? አለቸው
እነርሱም እንዲህ አሉት #በእግዚአብሔርና #በህዝቡ ሁሉ ፊት በስራና በቃል ብርቱ #ነብይ ስለነበረው ስለ ናዝሬቱ ስለ ኢየሱስ።

የዮሐንስ ወንጌል 4 : 34 - ፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የእኔስ መብል #የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው።

የዮሐንስ ወንጌል 8 : 29 - ፤ #የላከኝም ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም አላቸው።

የዮሐንስ ወንጌል 8 : 26 - ፤ ስለ እናንተ የምናገረው የምፈርደውም ብዙ ነገር አለኝ፤ ዳሩ ግን #የላከኝ እውነተኛ ነው እኔም ከእርሱ የሰማሁትን ይህን ለዓለም እናገራለሁ አላቸው።

https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
459 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 19:23:59 ይህ ያውቁ ኖሯል?
በዓለም ላይ ከ23 ሺህ በላይ የክርስትና ዓይነት አለ። ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ፦
1.ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
2. ኦርቶዶክስ ቅባት
3. ኦርቶዶክስ ጸጋ
4. ኦርቶዶክስ ተሃድሶ
5 ኦርቶዶክስ ካራ

Âś

6. ካቶሊክ
7. ፕሮቴስታንት
8. የይሆዋ ምስክር
9. ኦንልይ ጂሰስ
10. አድቬንቲስት
11. ዴቪድያን
12. የእግዚአብሔር መንግሥት(የካሳ ኬርጋ)
13. ሞርሞን
14. ኒው ኤጅ ሙቭመንት
15. ቢብሊካል ዩኒታሪያን
16. ናዝራዊያን ወዘተ .....አሉ።

ለዛሬ ይህ በቂ ነው። ለበለጠ ትምህርት በዚህ ተከታተሉ፦ https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
372 views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:00:34 ጥያቄ ለክርስቲያን ወገኖች

እንደሚታወቀው ትክክለኛው #አምላክ_ሁሉን_አዋቂ_ነው።

የትኛውም አማኝ በዚህ ሀሳብ 100% ይስማማል እናም ጥያቄዬን እንደሚከተለው አቀርባለሁ።

ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ከሆነ ታድያ ኢየሱስ በራሱ አንደበት ለምን እንዲህ አለ?

ኢየሱስ እንዲህ አለ:– ““ነገር ግን ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያችም ሰዓት #ከአብ #በቀር፣ የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ፣ #ወልድም ( #ኢየሱስም ) ቢሆን፣ #ማንም_አያውቅም።”
[— የማርቆስ ወንጌል 13፥32]

ዮሐንስ ወንጌል 5:30 ኢየሱስ እንዲህ አለ:— "እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና። ብሏል

ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ አንደበት እንዲህ አለ:–
" #አብ ( #እግዚአብሄር ) ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ #ወልድ ( #ኢየሱስ ) ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም።፤ (ዮሐንስ 5:19-20)

ኢየሱስ ክርስቶስ በሌላ ቦታ ላይ በራሱ አንደበት እንዲህ አለ:–
#ከራሴ _አንዳች_እንዳላደርግ በዚያን ጊዜ ታውቃላችሁ። (ዮሐንስ ወንጌል 8:28)

የሚገርመው ግን አምላክ የተባሉት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሚመጣው ነገር ወይም ስለወደፊቱ ምንም #አላውቅም ማለቱ ነው።

ማቲዮስ ወንጌል 24፥36
<<ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰአት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም>> ይላል።

እነዚህ 5 አንቀፆች ላይ ጥያቄዎች አሉን:–

#1ኛ ወልድ (ኢየሱስ) አምላክ ከሆነ እና ከአብ (ከእግዚዘብሄር) ጋር እኩል ስልጣን አለው ከተባለ እንዴት ወልድም (ኢየሱስም) አያውቅም አብ (እግዚአብሄር) ብቻ ነው ሚያውቀው ሊል ቻል ?

#2ኛ ብዙዎች ወልድ (ኢየሱስ) ያላወቀው እኮ #በስጋው_ነው ይሉናል።
ታዲያ #እውቀት_የስጋ_ባህሪ_ነውን ?

#3ኛ ወልድ (ኢየሱስ) በስጋው ከሆነ ያላወቀው መንፈስ ቅዱስስ በምኑ ነው ያላወቀው?
ምክንያቱም ቃሉ የሚለው #ከአብ_በቀር_ማንም_አያውቅም ስለሚል

ይህም ማለት በአጭሩ ወልድ(ኢየሱስ) እና መንፈስ ቅዱስ (ሰራፂ) በጭራሽ አያውቁም ነገር ግን አብ (እግዚአብሄር) ግን ብቻውን ያውቃል ማለት ነው።

#4ኛ አብ (እግዚአብሄር) ወልድ (ኢየሱስ) መንፈስ ቅዱስ (ሰራፂ) በስልጣን በመለኮት በአገዛዝ እኩል ናቸው የሚል ትምህርታቹን ውድቅ አያደርገውም ወይ?

ምክንያቱም አንዱ የሚያውቀውን ሌላው አያውቅምና ታድያ እንዴት #ስላሴ ((1+1+1= 1 ( አንድ ናቸው ማለት ይቻላልን ?)

መልስ በማስረጃ
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
497 viewsedited  18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 21:21:34 “ሶላቱል ኢስቲኻራ” ማለት ምን ማለት ነው?

@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC

“ኢስቲኻራ” ማለት፡- ሁለት ነገራት አጣብቂኝ ውስጥ ከተውን፡ ወደየት ማዘንበልና ውሳኔ መስጠት አቅቶን በሚቸግረን ወቅት፡ ጌታችን አላህ በሁሉን ዐዋቂነቱ ለኛ የተሻለውን ይመርጥልንና ያመላክተን ዘንድ፡ እንዲሁም ያመላከተንን ነገር እንድንፈጽመውና እናገኘው ዘንድ እርዳታውን በመሻት የሚከወን የሶላት አይነት ነው፡፡ ይህ ሰጋጅ ሙስሊም፡ ውጤቱን በህልሙ ሊያየው ይችላል፡፡ ወይንም በሀሳቡ ወደተሻለው ነገር እንዲያጋድል አላህ ልቡን ይመራዋል፡፡ መንገዶቹ እጅግ ብዙ ነውና፡፡

ሰላት አል-ኢስቲኻራ አንዴት ይሰገዳል? ምን አይነት ዱዓ ነው የሚደረገው?

:- በሸሪዓው የተቀመጠውና ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩት ኢስቲኻራ ሰላት ሁለት ረከዓ ሰላት እነድነሰግድና ከዚያም የሚታወቀውን ዱዓ እንድናደረግ ነው ። እርሱም:-

اللهم إنى أستخيرك بعلمك ، وأستقدرك بقدرتك ، وأسألك من فضلك العظيم ، فإنك تقدر ولا أقدر ، وتعلم ولا أعلم ، وأنت علام الغيوب ، اللهم إن كنت تعلم أن هذا الأمر خير لى فى دينى ومعاشى ، وعاقبة أمرى ، وعاجله وآجله ، فاقدره لى ، ويسره لى ، ثم بارك لى فيه ، وإن كنت تعلم أن هذا الأمر شر لى فى دينى ، ومعاشى وعاقبة أمرى ، وعاجله وآجله ، فاصرفه عنى ، واصرفنى عنه ، واقدر لى الخير حيث كان ، ثم رضنى به ثم تسمى حاجتك

“አላህ ሆይ! በእውቀትህ አስመርጥሀለሁ፣ በችሎታህ ልቅና እንድታደረግልኝ እማፀንሀለሁ፣ ከታላቁ ችሮታህ እጠይቃሀለሁ። አንተ በችሎታህ ነገሮች እንዲከሰቱ ታደረግለህ፤ እኔ ግን አልችልም። አንተ ሁሉን ነገር ታውቃላህ፣ እኔ ግን (ምንም) ነገር አላውቅም። አንተ የሩቅ ነገሮችን ታውቃለህ። አላህ ሆይ! ይህ ጉዳየ ለዲኔና ለኑሮየ ለመጨረሻ ጉዳየ፣ ለቅርብም ሆነ ለሩቁ፣ ለአሁንም ሆነ ለወደፊቱ መልካም ከሆነ ለኔ እንዲፈፀም አድርገው፤ አግራልኝም፣ ከዚያም ባርክልኝ። አላህ ሆይ! ይህ ጉዳየ ለዲኔና ለኑሮየ፣ ለመጨረሻ ጉዳየ፣ ለቅርብም ሆነ ለሩቁ፣ ለአሁንም ሆነ ለወደፊቱ የሚጎዳኝ ከሆነ፣ ዘወር አድርግልኝ፣ እኔንም ከርሱ ዘወር አድርገኝ። መልካሙን ነገር የትም ቢሆን ለኔ ወስንልኝ። ከዚያም ውሳኔውን ወድጄ እንድቀበለው አድርገኝ። ከዚያም ሀጃህን (ጉዳይህን) ትናገራለህ (ትገልፃለህ)።”

ይህን ዱዓ ካደረግክ በኋላ ልብህ ክፍት የሆነበትን (ያዘነበለበትን) አቋም አላህ ላንተ የፈለገልህ ነው። ኢስቲኻራ ሰላት የሚሰገደው አሻሚና እኩል ደረጃ ባላቸው ጉዳዮች ላይ ነው። አንዱን በእርግጠኝነት ለመምረጥ በሚቸገርባቸው ሁኔታዎች ነው። በዚህ መሰረት በሸሪዓው በግልፅ የተቀመጡ ጉዳዮች ላይ ኢስቲኻራ አይሰገድም። አንድ ሙስሊም ያልሆነ ሰው ልጅህን ላግባ ተብሎ ለተጠየቀ ሰው ቆይ ኢስቲኻራ ልስገድና እወስንበታለሁ አይባልም። መጀመሪያ ጉዳዩ በዲን መስፈርት ለምርጫ መቅረብ የሚችል መሆን አለበት። ከዚያ በኋላ ነው ስለ ኢስቲኻራ ሊወራና ሊታሰብ የሚችለው። ለምሳሌ ሁለት በዲናቸው መልካም የሆኑ ሰዎች ለጋብቻ ልጁን ቢጠይቁት ለማን መዳር እንዳለበት ለመወሰን ኢስቲኻራ ሊሰግድ ይችላል። አላህም መልካሙን ይመርጥልታል።
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC

አላህ ባነበብነው ምንጠቀም ያድርገን
460 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 20:29:43 በቂያማ ትርምስ መሀል ድንገት ተጣሪ ስምህን ከሰዎች ለይቶ በጩኸት ይጠራኻል። ትርበተበታለህ፣ ትወለጋገዳለህ፣ እግሮችህ አንተን መሸከም ይሳናቸዋል። ያሳለፍከውን የአመፅ ህይወት እያወራረድክ በመላዕክት ተቀፍድደህ ከተጠራህበት ስፍራ ላይ ብቻህን እንድትቆም ትደረጋለህ።
ስትፈራ፣ ስትቸር፣ ስትርበተበት አንገትህን አቀርቅረህ የምትገፈተርበትን የጀሀነም ሸለቆ እያሰብክ ሳለ ድንገት ከፊትህ መዛግብት ይዘረጋልኃል። አንዱ መዝገብ የአይንህን አድማስ ተሻግሮ ትመለከተዋለህ። ጫፉን አታየውም። ትደነግጣለህ። የሱ ድንጋጤ ሳይለቅህ ሌላ ተመሳሳይ 99 መዝገቦች ከፊትህ ይዘረጋጋሉ። ውስጡን እንድታይ ትደረጋለህ። ስትመለከተውም ከህይወት ጅማሬ እስከፍፃሜው የቀጠፍካቸው ወንጀሎች በሙሉ ሰፍረው መልካም ስራዎችህን ውጠዋቸው ታገኘዋለህ።
ተስፋ ትቆርጣለህ። አፍህ ይለጎማል። ጀሀነም ላይ ክፍል እንደተዘጋጀልህ ታስባለህ። ያኔ አፈር ሁነህ ብትቀርም ትልቁ ምኞትህ ይሆናል።
ድንገት የመዝገቦቹ ተሳሳቢህ፦ ‹‹የምታስተባብለው አለን?›› ሲል ይጠይቅኃል!
ተስፋ በቆረጠ አንደበት፦‹‹አላስተባብልም›› ብለህ በገዛ ነፍስህ ላይ መስካሪ ትሆናለህ።
‹‹መዝጋቢዎቹስ በድለውኃልን›› ብሎ ዳግም ይጠይቅኃል? አንገትህን እንዳቀረቀርክ፦ ‹‹አልበደሉኝም›› ትላለህ ስራህን ስለምታውቅ።
‹‹ታድያ በምን ታስተባብላለህ? ከዚህ የሚታደግህ መልካም ተግባር ይኖርሃል?›› ብሎ ይጠይቅሀል።
‹‹የለኝም›› ትላለህ ሁሉ ጨልሞብህ።
‹‹አንድ መልካም ስራ እኛ ዘንድ አለችህ፤ እሷም ትመዘናለች ዛሬ እኛ ዘንድ ማንም አይበደልም›› ይልህና አንዲት ብጣሽ ወረቀት ይመዝልኃል።
‹‹ጌታዬ እሷን ባትመዝናትስ? ይኼን ሁሉ የኃጥያት መዝገብ ከዚህች ብጣሽ ወረቀት ልታመዛዝን›› ትለዋለህ።
ንግግርህ ወድያ ተትቶ ሚዛንህ ላይ አድማሳትን ያካለለው የኃጥያት መዛግብትና ይህች ብጣሽ ወረቀት ይጫናሉ። ብጣሿ ወረቀት ያን ሁላ መዛግብት ከመመዘን አልፋ መዛግብቱ በሰማይ ላይ ይበታተናሉ።
ደስታ ምትሆነውን ያሳጣሀል። ተስፋህ ይለመልማል። ህይወት ታጓጓኃለች። ዕጣፋንታህን ቀይራ ለጀነት የዳረገችህን ወረቀት ስትመለከትም የጌታህን እና የነበይህን ስም ተፅፎበት ታገኘዋለህ።

‹‹ላ ኢላሃ ኢለላህ ሙሐመዱን ረሱሉላህ››

@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
270 views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 20:26:44 ማንም ሳያነበው እንዳያልፍ
ይማሩበታል ይፀፀቱበታል

ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል

ክፍል አንድ

ከለሊቱ ስምንት ሰአት አካባቢ የቤቴ በር በሀይል ተንኳኳ ። ከእንቅልፌ ባንኜ ተነሳሁ ። በቀስታ ወደ በሩ ተጠጋሁና ከፈትኩ ። በር ላይ አንድ ወጣት ቆሟል አጎቱ ነበር የሞቱት። ቶሎ መቀበር እንዳለበት ሀኪም ስለነገራቸው ተያይዘን ወደ ቤት አመራን።
........ጀናዛውን ማጠብ ጀመርኩ በመሀል ግን የሚያስደነግጥ ሁኔታ ተፈጠረ የሰውነት ከለሩ መቀያየር ጀመረ። ፊቱ ጠቆረ አካሉ ከሰለ ። እንደምንም አጥበን ጨረስን። ወደመቃብር ስፍራም ይዘነው ሄድን ። የተቆፈረው ቀብር ውስጥ ገባሁ መሬቱን ጠራረኩና አፀዳሁት የለህዱንም ስፋት ሞከርኩት። ወደ ውስጥ ጀናዛውን አስገባነው ምድር ሰውነቱን እንደነካው ከመሬት ስር ትልቅ ትል ወጣና ሰውነቱ ላይ ተለጠፈ አስወገድኩት ሆኖም ግን ሌላ ከመጀመርያው የተለቀ እባብ የመሰለ ትል ሰውነቱ ላይ ተጠመጠመ ።
ነገሩ ከአቅማችን በላይ ሆነና ትተነው ከቀብር ወጣን ።
⁽⁽ ሰላትን ወቅቱን ጠብቆ እንደማይሰግድ ከአንድ ዘመዱ ተነገረኝ

ክፍል ሁለት

ይ ቀ ጥ ላ ል

{{ሙሰልሰል ስትመለከቱ ሰላት የሚያመልጣችሁ፣}}

ኳስ እየተጫወታችሁ ሰላት የሚያልፋችሁ ሰዎች ሆይ !!!

<<ስሙ>>

ይህን አይነት አሟሟት ነው የምትሹት?

{በአላህ እምላለሁ ባጠፋሀቸው ጊዜያት የምትቆጭበት ቀን ይመጣል ።}

<<ዱንያን ለቀህ ከመውጣትህ በፊት ለኸይር ነገር ተቻኮል>>

<<ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ>>
249 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ