Get Mystery Box with random crypto!

╔══════════════════╗ ኢስላማዊ መንግስት መመስረትን ለምን ይፈሩታል ╚══════ | 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

╔══════════════════╗
ኢስላማዊ መንግስት መመስረትን ለምን ይፈሩታል
╚══════════════════╝

ኢስላማዊው መንግስት የሙስሊሙን ሃብት፣ መሬት እና ክብርን ከጥቃት ስለሚከላከል።

የዑመር ፍትህ፣ የኻሊድ ኢብኑል-ወሊድ ጀግንነት፣ የኢብኑል-ሃይሰም ዕውቀት የጃቢር ኢብኑ ሐያን ጥበብ የሙሐመድ አል-ፋቲህ ፍትሐዊነት ዳግም እንዳይመለስ ስለሚፈሩ።

አሜሪካ የተዋረደች ሆና ግብርን ለሙስሊሞች ስለምትከፍል። ፈረንሳይ የሙስሊሞችን ኃይል በመፍራት አንገቷን ደፍታ ስለምትኖር።

አንድም የአውሮፓዊያን መርከብ በሙስሊሞች ፈቃድ እንጂ የሜዲትራኒያንን ባህር ማቋረጥ ስለማይችል።

ሞንጎሊያውያን እና ፋርሳውያን፣ አረቦች እና ቱርኮች፣ በርበሮች እና አፍሪካውያን፣ ሕንዳውያን እና አፍጋኒስታኖች ሁሉም ዘሮች በእስልምና ተሳስረው እርስ በርሳቸው የሚደጋገፉ ለወንድሞቻቸው ክብር የሚፋለሙ ወንዶች ስለሚሆኑ።

ኢስላማዊ መንግስት ባለበት ክፋት፣ ጥመት፣ እኩይ ተግባር፣ ፀያፍ ድርጊት፣ ሙስና፣ የላሸቀ ሥነ ምግባርን ለማስፋፋት እድሉን ስለማያገኙ።

የሶሺዮሎጂ መስራቹ የኢብኑ ኸልዱን ጥበብ፣ በሂሳብ ሊቁ የአል-ኸዋሪዝሚ ብልህነት፣ የአል-ጀዘሪ ፈጠራዎች እና የኢብኑ ሲናን የህክምና ሊቅነት ዳግም ተመልሶ በተሻለ መልኩ በሙስሊሞች እጅ ይገባል ብለው ስለሚሰጉ።

አሜሪካዊው ቶማስ ፓይን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር:-
"አሁን ሁኔታው ሁሉ ​​ተለውጧል ሙስሊሞች በመዳፋችን ውስጥ ገብተዋል ግና ያለፈ ታሪካቸውና ኃያልነታቸው ዳግም ሊመለስ ይችላልና ጥንቃቄ ያሻል"

═════════════════
ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ
╔═══════════════╗
Like Comment Share
ኢኽላስ - ታማኝነት - ትጋት - ስኬት
╚═══════════════╝
"ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው"

https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC