Get Mystery Box with random crypto!

  ዝምተኛው ገዳይ (silent killer) ክፍል 2 ጣፋጭ መጠጦችን | 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

  ዝምተኛው ገዳይ
(silent killer)

ክፍል 2

ጣፋጭ መጠጦችን በምንጠጣበት ጊዜ ኩላሊታችን በውስጣቸው ያሉትን ጎጂ ንጥረ ነገሮች ለማጣራት ይሞክራል ምክንያቱም ሰውነታችንን እጅግ የሚጎዱ ስለሆኑ፤ ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ እነዚህ ንጥረ ነገሮች ኩላሊታችንን ራሱ ከጥቅም ውጪ ያደርጉታል ።

እኔ በግሌ እነዚህን መጠጦች በአፍሪካም ይሁን በአውሮፓ ፈጽሞ አልጠጣቸውም ። ጤንነቴን በጣም እወደዋለሁ።
ጣፋጭ መጠጦችን መጠጣት አቁሙ ብዬ እመክራችኋለሁ። ምክንያቱም ምንም የላቸውማ ማለትም በውስጣቸው የያዙት ምንም ተፈጥሯዊ ነገር የለም አርቴፊሻል ናቸው።

ለምሳሌ #ፋንታ ምንድ ነው? በውስጡ የያዘው ውሕድስ ምንድን ነው? ስንቶቻችን ስለዚህ መጠጥ ይዘት ምን እናውቃለን?

surely NOT orange juice my sister and brother! WATER is good, perfect for our bodies, organic orange juice is good for our bodies. Also if you can avoid eating canned products my dear do it! You still have the opportunity to eat fresh vegetables, fresh fruits, unprocess food, do it! Buying at the supermaket canned food is not better than buying at the open market from that old woman selling on the raod side, I tell you!

ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ #ፋንታ ማለት የብርትኳን ጭማቂ አይደለም ።

በውስጡ ብዙ ኬምካል ተጨምሮ የሚሰራ ነው።

ሌሎችም ጣፋጭና ለስላሳ መጠጦች እንዲሁ ናቸው።

ንጹሕ ውሃ በጣም ጥሩ የሆነና ለሰውነታችንም እጅግ ተስማሚ ነው። ተፈጥሯዊ የሆነ የብርትኳን ጭማቂም ለሰውነታችን እጅግ ተስማሚ ነው።

የተከበራችሁ አንባቢዎች የምትችሉ ከሆነ ማንኛውም የታሸገ ምግብና መጠጥን አስወግዱ/አትጠቀሙ/።

ፋብሪካ ውስጥ ገብተው ያልተመረቱ አትክልትና ፍራፍሬዎችን መጠቀም ትችላላችሁ።

እውነቱን ልንገራችሁ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ገብቶ የታሸገ ምግብ ከመግዛት ይልቅ መንገድ ዳር ቁጭ ብላ ከምትነግደው እናት መግዛት በጣም ይሻላል።
Those foods are full of CONSERVATIVES, COLORANTS and ACIDS to keep it last longer. How possible that a tomato paste will expire after 2 years?? Can fresh tomato last 2 years?? NO! Then this should make us understand that something was added to that paste to make it last for 2 good years, is that thing healthy for my body?
@iqraknow
እነዚያ የታሸጉ ምግብና መጠጦች ረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ታስበው በማቆያ ንጥረ ነገር፣ በማቅለሚያ ንጥረ ነገር እንዲሁም በአሲዶች የተሞሉ ናቸው።

እስኪ አስቡት የታሸገ ቲማቲም የሚበላሸው ከ 2 ዓመት በኋላ ነው ይላችኋል።
ቲማቲም ከሁለት ዓመት በኋላ አዲስ ሆኖ ማግኘት ይቻላል??
ፈጽሞ አይሆንም።

እንግዲህ አንድ ነገር እንድንረዳ ያደርገናል በታሸገው ቲማቲም ውስጥ ሁለት ዓመት እንዲቆይ የተጨመረ ነገር አለ ማለት ነው። ታዲያ ይሄ ለጤና ተስማሚ ነው ትላላችሁ? ?

Let's take a minute to think about what we eat and when you go to supermaket take your time to read the ingredients written on the carton and see if you know all of them and if you can even pronounce them, lol!

እስኪ ስለምንመገበው ምግብ ለማሰብ ጥቂት ደቂቃ እንውሰድ ።

ወደ ሱፐር ማርኬት/የምግብ ገበያ አዳራሽ / ስትሄዱ በምግቦቹ ካርቶኖች ላይ የተጻፋትን ውሕዶች ለማንበብ ጊዜ ውሰዱ ።

የምታውቋቸው እንደሆነ ንጥረ ነገሮቹን ተመልከቷቸው አንዳንዶቹ ስማቸውን ለመጥራት እንኳ እጅግ አስቸጋሪዎች ናቸው።

Let's take care of our kidneys and live longer in health!
Please throw away those noodles you like eating too...

ለኩላሊቶቻችን ጥንቃቄ እያደረግን ጤናማ ሆነን ረዥም ጊዜ እንኑር ።

እባካችሁ ኖድል የሚባለውን ፈጣን ምግብ መመገብ የምትወዱም አስወግዱት።

Like & Write GOT IT if you read this Share on your profile with your friends to create awareness..

ለጓደኞቻችሁ ጤንነት የምታስቡ ከሆነ ይህንን ጽሑፍ ሼር በማድረግ የግንዛቤ ማስጨበጫው እንዲደርሳቸው አድርጉ።

ክፍል 3

#ይቀጥላል .......
#ይቀጥላል.......
#ይቀጥላል.........

አባካችሁ የጤና ጉዳይ ነውና አንብባችሁ ስትጨርሱ

#ሼር_አድርጉት።
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC


የላኢላሃ ኢለሏህ አማኞች
TELEGRAM CHANNAL