Get Mystery Box with random crypto!

  ዝምተኛው ገዳይ (silent killer) #የብዙ_ሺዎችን_ሕይወት_የቀጠፈ_ | 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

  ዝምተኛው ገዳይ
(silent killer)

#የብዙ_ሺዎችን_ሕይወት_የቀጠፈ_ዝምተኛው_ገዳይ።

OUR KIDNEY
(ኩላሊታችን)

ክፍል አንድ

Kidney is one of the organs that we do not pay much attention to but do we know is a vital organ just like the heart, the brain and the lungs. A heart failure will lead to death and the same thing apply to a kidney failure. Kidney do not just allow us to urinate but cleans our body from toxic substances created by our cells and what we eat.

ኩላሊት ብዙ ትኩረት ያልሰጠነው ዋነኛ የሰውነታችን ክፍል ነው ።

እንደ ልብ፣አንጎልና ሳንባ ዋነኛ ከሚባሉ የሰውነታችን ክፍል አንዱ ኩላሊት ነው።

ልባችን መስራት ቢያቆም ወደ ሞት እንደሚያመራን ሁሉ የኩላሊትም ስራ ማቆም ወደ ሞት ነው የሚመራን ።

የኩላሊት ተግባር ሽንት ማጣራት ብቻ ሳይሆን በሰውነታችን ሴሎች ውስጥና ከምንመገባቸው ምግቦች የሚፈጠሩ እጅግ ጎጂ የሆኑ መርዛማ ነገሮችን ከሰውነታችን ማስወገድ ነው።

Coming to what we eat and drink!!!!!!☞ Have you noticed there is a rise of death caused by kidney failure among the young ones???? Today you hear a 20 year old travelled to India for kidney failure, tomorrow you hear a 30 year old DIED for kidney failure, WHY?

ወደ ምንመገበው እና ወደ ምንጠጣው ምግቦች እንምጣ!!!!
አስተውላችኋል በኩላሊት ሕመም ምክንያት የወጣቶች ሞት ምን ያህል ከፍ እንዳለ?
ዛሬ የ20 ዓመት ወጣት በኩላሊት ሕመም ምክንያት ወደ ህንድ ሄደ ሲባል ትሰማላችሁ ነገ ደግሞ የ30 ዓመት ወጣት በኩላሊት ሕመም ምክንያት ሞተ ሲባል ትሰማላችሁ ።ግን ለምን ?

I added some pictures to this post: fanta, coca cola, sprite and all the other drinks (like Pepsi etc) .These are one of the major causes of kidney failure! There are laws in America, Europe, Australia etc that obbligate the companies producing these drinks to keep some substances in it below a certain quantity so that it will not harm the consumers.

ከዚህ ጽሑፍ ጋር ጥቂት ስዕሎችን ማለትም የፋንታ፣የኮካኮላ፣የስፕራይትና የሌሎችንም ጣፋጭ መጠጦች ፔፕሲንም ጨምሮ ለጥፌያለሁ።

እነዚህ ለኩላሊታችን ሥራ ማቆም ምክንያት የሚሆኑ ዋነኛ ነገሮች ናቸው።

በአሜሪካ ፣በአውሮፓ እና በአውስትራልያ በእነዚህ መጠጦች ውስጥ የሚጨመረው ንጥረ ነገር በጣም ጥቂት ነው ።

ምክንያቱም በእነዚህ ሀገሮች እነዚህን ምርቶች የሚያቀርበው ድርጅት መጠጦቹ በውስጣቸው ያለውን ንጥረ ነገር ከተወሰነው በታች እንዲያደርጉ በሕግ ይገደዳሉ በእዚህም ምክንያት በእነዚህ ሀገራት ያሉ ተጠቃሚዎች ብዙም ተጎጂዎች አይደሉም።

We are talking about substances such as preservatives, colorants, some acids etc. But in AFRICA, some countries do not have restrictions, other have but are not regarded, other allows high quantity of these substances. When I went to Africa I realise the color of Fanta in Africa ( extremely orange) is different from the one in Italy or Germany and the taste too was stronger, more sugar in it! The drinks you are drinking in AFRICA have very high CONTENT OF PRESERVATIVES, COLORANTS, SUGAR AND ACIDS!!!!

አሁን እያወራን ያለነው በመጠጦቹ ውስጥ ስላሉት ንጥረ ነገሮች ማለትም ሳይበላሽ ለማቆየት ስለሚጠቀሙበት ንጥረ ነገር፣ስለ ማቅለሚያው፣ስለ ጥቂት አሲዶችና ስለ ሌሎችም በውስጡ ስለ ሚቀላቅሏቸው ኬሚካሎች ነው።በአፍሪካ በአንዳንድ ሀገሮች እነዚህን ንጥረ ነገሮች በተመለከተ የሕግ ገደብ ጨርሶ የለም፣በአንዳንዳ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ ሕጉ አለ ነገር ግን ተግባራዊ አይደረግም ፣በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ እንደውም አብዝተው እንዲጠቀሙ ይፈቅዳሉ፣ ወደ አፍሪካ በሄድኩ ጊዜ እዚያ የሚሸጠውን ፋንታ እና በጣሊያን ወይም በጀርመን ሀገር የሚሸጠውን ፋንታ በመካከላቸው ያለውን ልዩነት ለማወቅ ችያለው፤ አፍሪካ ውስጥ ያለው እጅግ ከለሩ ደማቅ ብርቱካናማ እና በውስጡም ከሚይዘው ከፍተኛ የስኳር መጠን የተነሳ በጣም ጣፋጭ ነው።
አፍሪካ ውስጥ ያሉት መጠጦች በውስጣቸው በጣም ከፍተኛ የሆነ ንጥረ ነገር የያዙ ናቸው።ማለትም ሳይበላሽ ማቆያ፣ማቅለሚያ ፣ስኳርና የተለያዩ አሲዶች በውስጣቸው አለ።

ክፍል 2

#ይቀጥላል
#ይቀጥላል
#ይቀጥላል

አባካችሁ የጤና ጉዳይ ነውና አንብባችሁ ስትጨርሱ.........

#ሼር_አድርጉት።
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC


የላኢላሃ ኢለሏህ አማኞች
TELEGRAM CHANNAL