Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ያውቁ ኖሯል? በዓለም ላይ ከ23 ሺህ በላይ የክርስትና ዓይነት አለ። ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ፦ | 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

ይህ ያውቁ ኖሯል?
በዓለም ላይ ከ23 ሺህ በላይ የክርስትና ዓይነት አለ። ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ፦
1.ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
2. ኦርቶዶክስ ቅባት
3. ኦርቶዶክስ ጸጋ
4. ኦርቶዶክስ ተሃድሶ
5 ኦርቶዶክስ ካራ



6. ካቶሊክ
7. ፕሮቴስታንት
8. የይሆዋ ምስክር
9. ኦንልይ ጂሰስ
10. አድቬንቲስት
11. ዴቪድያን
12. የእግዚአብሔር መንግሥት(የካሳ ኬርጋ)
13. ሞርሞን
14. ኒው ኤጅ ሙቭመንት
15. ቢብሊካል ዩኒታሪያን
16. ናዝራዊያን ወዘተ .....አሉ።

ለዛሬ ይህ በቂ ነው። ለበለጠ ትምህርት በዚህ ተከታተሉ፦ https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC