Get Mystery Box with random crypto!

Bule Hora University

የቴሌግራም ቻናል አርማ bulehorauniversity — Bule Hora University
የሰርጥ አድራሻ: @bulehorauniversity
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.79K
የሰርጥ መግለጫ

Bule Hora University Official telegram

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-07 12:10:15
ታላቅ የምስራች ዜና !
ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት።
የዩኒቨርሲቲያችን ጆርናል “Journal of Indigenous Knowledge and Development Studies” ብሄራዊ እውቅና በማግኘቱ እንኳን ደስ አለን እያልን፤ ለአመራሮቻችን፣ ለጆርናሉ አርታኢያን፣ ለአዘጋጆች፣ በመተባበር ለሰሩት ሰራተኞቻችን እና ለተመራማሪዎችን ከልብ ልናመሰግን እንወዳለን። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!
6.6K viewsZedo FM 99.0, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 12:09:45
We are delighted to announce this great news to all BHU communities.
A national accreditation has been granted to the BHU "Journal of Indigenous Knowledge and Development Studies (JIKDS)." The BHU would like to sincerely thank our dedicated staff, leaders, editors, authors, and researchers for their dedication and cooperation. Once again, congratulations!
5.9K viewsZedo FM 99.0, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 12:00:39
ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢንስቲትዩት ለጤና ባለሙያዎች የ “Facilitation Skill” ሥልጠና ሰጠ፡፡
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የጤና ባለሙያዎችን አቅም ለመገንባት CPD (continuous professional Development) በሥራ ላይ ላሉት ሰራተኞች የአቅም ማጎልበቻ መርሃ-ግብር ቀይሶ ሥራ መጀመሩን በሥልጠናዉ መዝጊያ ላይ ንግግር ያደረጉት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በም/ፕሬዝዳንት ማዕረግ የጤና ኢንስቲትዩት ቺፍ ኤክስኪዩትቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ሳፋይ ኤሌማ ናቸዉ፡፡
ቀደም ሲል የ CPD ሥልጠና በተሟላ መልኩ ለመተግበር የተወሰኑ ችግሮች በማጋጠማቸዉ በተፈለገዉ ልክ ወደ ሥራ ያልተገባ መሆኑን ጠቅሰዉ ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ችግሮቹ ተፈትተዉ በማዕከሉ ሥራ መጀመሩንና በዛሬዉ ዕለት የተሰጠዉ የ “Facilitation Skill `` ሥልጠና CPD ሥር ከሚሰጡ የሥልጠና ዓይነቶች መካከል አንዱ ስለመሆኑ ጠቅሰዋል፡፡

በመጨረሻም ዳይሬክተሩ ባስተላለፉት መልዕክት ማዕከሉ በቀጣይ ከዩኒቨርሲቲያችን አልፎ በአቅራቢያ ላሉ ጤና ተቋማት ባለሙያዎችን እና ለቦረና ዩኒቨርሲቲ ጭምር እንደ ማዕከል ሆኖ የማስተባበርና የማማከር ሥራ የሚሠራ መሆኑን ገልጸዉ ማዕከሉ በበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ከሌሎች መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ትሰስር በመፍጠር ጭምር የሚሠራ ስለመሆኑ ተናግሯል፡፡
ሥልጠናዉን በጋራ በመሆን የሰጡት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ገዝኻኝ በቀለ እና ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ረዳት ፕሮፌሰር አንተነህ ፍቅሬ ሲሆኑ በመጨረሻም ለሠልጣኝ ባለሙያዎች የምስክር ወረቀት ሰጥተዉ ስልጠዉ ተጠናቋል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
8.3K viewsZedo FM 99.0, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 13:47:03
April 30, 2024
Bule Hora University's College of Agriculture and Veterinary Medicine has organized Seminar on topic, “Prospects and the Challenges of Climate Smart Agriculture in pastoral and Agro pastoral Community in which Food Security is in Focus.”
Under this comprehensive theme, some related topics have presented by different instructors and the participants of the seminar have also widely discussed on the topics presented.
The workshop which has held in Agricultural and Veterinary Medicine’s smart room was officially opened by Dr.Abinet Bekele, Director of Research Publication, Ethics and Dissemination of the university.
6.5K viewsZedo FM 99.0, 10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 16:04:17
ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ሙያዎች ሲያሰለጥናቸዉ የቆየዉን ተማሪዎች ለ10ኛ ዙር አስመርቋል፡፡

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን በቅርብ ጊዜ ከተቋቋሙት ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በ2004 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራዉን በመጀመር በዛሬዉ ዕለትም ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም ለ10ኛ ዙር በተለያዩ ሙያዎች ሲያሠለጥናቸዉ የቆየዉን በመጀመሪያ ድግሪ 907 ተማሪዎች በሁለተኛ ድግሪ 392 በድምሩ 1299 ተማሪዎችን የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፍቃዱ ወ/ማርያምን ጨምሮ የምዕራብ ጉጂ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ አባል እንዲሁም የዕለቱ ክብር እንግዳ አቶ አዱላ ህርባዬ፤አቶ አህመድ አደም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምሪያ ኃላፊ፤የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ም/ፕሬዝዳንቶችና የሴኔት አባላት፤አባገዳዎችና የኃይማኖት አባቶች እንዲሁም የተመራቂ ተማሪ ቤተሰቦች በተገኙበት በዩኒቨርሲቲዉ ዋና ግቢ ኦዳ አዳራሽ በደማ ሁኔታ አስመርቋል፡፡
**********ቡሌ ሆ ዩኒቨርሲቲ*********
4.1K viewsEyerus Ka, 13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 16:02:10
Adoolessa 13/2015
Yuunivarsiitiin Bulee Horaa Barattoota Ogummaalee Adda Addaatiin Barsiisaa Ture Marsaa 10 ffaaf Eebbisiise.

Yuunivarsiitichatti barattoonni ogummaa garaa garaatiin barataa turan digirii jalqabaa 907 fi digirii lammaffaa 392 wolumatti barattoonni 1299 guyyaa har’aa bakka Obboo Ahimad Adem Itti Gaafatamaan Dhabbilee Barnoota Olaanoo akkasumas Obboo Adulaa Hirbaayyee Bulchaan Bulchiisa Godina Gujii Lixaa fi Miseensa Boordii Yuunivarsiitii Bulee Horaa fi Abbootiin Gadaa argamanitti bifa how’aan eebbifamaniiru.

Saganticharraatti ergaa baga gammaddanii kan dabarsan Pireezidaantiin Yuunivarsiitichaa Dr Fiqaaduu Woldemaariyaam milkii injifannoo qorumsa ba’umsaa si’a jalqabaaf kan ittiin milkooftan isin gootota, waan ta’eef baga ittiin isin gahe jechuun, barnoota barattan kanaan ifirra dabartanii biyyaaf akka tajaajiltan abdii cimaafi imaanaa qabdu jechuun dhaamaniiru.
Yuunivarsiitii Bulee Horaa
4.1K viewsEyerus Ka, 13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-10 14:15:55
ለሚመለከተው ሁሉ

እንደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን የፕሬዚዳንትነት ክፍት የሥራ መደብ አምልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከቀን 20/10/2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አሥራ ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ በተለያዩ ሚዲያና ጋዜጦች እስካሁን እያሳወጀ መቆየቱ ይታወቃል።
በመሆኑ ለቦታው ብቁ የሆናቹ አመልካቾች ማስታወቂያው የሚያበቃበት ቀን 4/11/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 መሆኑን አውቃችሁ ማስታወቂያ ላይ በተገለፁት አድራሻዎች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃዎቻቹን እንድታቀረቡ እናሳስባለን::

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ቅጥር እና ምረጫ ኮሚቴ
8.8K viewsEyerus Ka, 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-10 14:10:48
ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit exam) መሰጠት ተጀምሯል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መውሰድ አለባቸዉ በሚል ያስተላለፈውን መመሪያ ተከትሎ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲም ፈተናው የተጀመረ ሲሆን ዛሬ ማለትም ሐምሌ 03/2015 በጠዋቱ ፈረቃ 333 ተማሪዎች ለፈተና የተቀመጡ ሲሆን በከሰዓቱ ፈረቃም 416 ተማሪዎች ይፈተናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
7.3K viewsEyerus Ka, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 19:30:08
Waxabajjii 30/2015

Yunivarsiitii Bulee Horaatti Barattoonni sagantaa Fooyya’ina Ga’umsaa (Remedial Program) xummuruu fi Barattoonni Inistitiyuutii Fayyaa Qorumsa Ba’umsaa (Exit Exam) Fudhachuu Eegaluu
=============////================
Yunivarsiitii Bulee Horaatti Barattoonni Sagantaa Fooyya’ina Ga’umsaa (Remedial Program)tiin gara Yuunivarsiitii Bulee Horaatti Ramadaman Guyyaa hardhaa karaa nagaa qabeessaan xumuraniiru. karaa biraatin Inistitiyuutii Fayyaatti barattoonni eebbifamtoota ta’an fi barattoonni ogummaa fayyaatiin baratan iddoolee garaagaraa irraa ramaddii ministeera fayyaatiin qorumsa ba’umsaa qoramuuf gara Yuunivarsiitichaa dhufan guyyaa har’aa qorumsa ba’umsaa Yuunivarsiitichaa keessatti haala gaariin fudhachuu eegalaniiru. Barattoonni ogummaa fayyaatiin qoramuuf ramadaman kunniin, muummeewwan Saayinsii Fayyaa kanneen akka Medicine, Public Health, Pharmacy, Laboratory Science, Nurse fi Midwifery kan barataa turaniidha.
Yuunivarsiitii Bulee Horaa
7.7K viewsEyerus Ka, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 17:01:16
ሰኔ 02/2015
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሣይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በሱሮ ወረዳ ለሚገኝ ሜዲባ በርጉዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉ የተገኘዉ የማህበራዊ ሣይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ ዉስጥ መ/ር የሆኑት ዶ/ር Sinarayar Britto ካናዳ ሀገር ከሚገኝ OFT (Ontario Teachers Federation) ጋር በመነጋገር የተገኘ ሲሆን የኮሌጁ ዲን የሆኑት መ/ር ሾልሳ ጂሎ በት/ቤቱ በመገኘት የትምህርት ቁሳቁስ በማስረከብ ለተማሪዎቹም መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
2.9K viewsEyerus Ka, 14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ