Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @bisrat_sport_offical
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 144.31K
የሰርጥ መግለጫ

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-04-22 09:09:04
Kaka ዛሬ የ41ኛ አመት ልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል

Games: 654
Goals: 237
Caps: 92

Serie A
Supercoppa Italiana
La Liga
Copa Del Rey
UCL
UEFA Super Cup
Club World Cup
World Cup
Ballon d'Or

HBD LEGEND

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.3K viewsYafet ❿, edited  06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 08:05:19
" የሲቲ ጨዋታ ፍፃሜ አይደለም "

የሊጉ መሪ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ትላንት ምሽት ነጥብ ከጣለ በኋላ በሰጡት አስተያያት ቀሪ ስድስት ጨዋታዎች እንዳሉ አሳስበዋል።

" ከሲቲ ጋር የምናደርገው ጨዋታ የፍፃሜ አይደለም ፣ ቀሪ ስድስት መርሐ ግብሮቹን አሉን ነገር ግን ወደ ሜዳ የምንገባው ሲቲን ለማሸነፍ ነው።

ሁሉም ነገር በእጃችን ይገኛል ፣ መሻሻል ይኖርብናል ፣ ትላንት ምሽት አምስት እና ስድስት ጎሎችን ማስቆጠር ነበረብን በውጤቱ ደስተኛ አይደለሁም " ሲሉ ተደምጠዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.2K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 07:20:04
ሊዮኔል ሜሲ አዲስ ታሪክ ፅፏል !

አርጀንቲናዊው የዓለም ሻምፒዮን ሊዮኔል ሜሲ በዘንድሮው የውድድር አመት #ስልሳ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ የቻለ ቀዳሚው ተጨዋች መሆን ችሏል።

አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በዘንድሮው የውድድር አመት ከስልሳ በላይ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።

ሊዮሌል ሜሲ በእግር ኳስ ህይወቱ ለአስራ ሶስተኛ ጊዜ በአንድ የውድድር አመት ከስልሳ በላይ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ የመጀመሪያው ተጨዋች ነው።

ሊዮኔል ሜሲ በዚህ የውድድር አመት በፈረንሳይ ሊግ ውድድር ላይ አስራ አምስት ግቦችን አስቆጥሮ አስራ አምስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.3K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 06:51:02
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ፉልሀም ከ ሊድስ
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ አስቶን ቪላ
11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ኤቨርተን
11:00 | ሌስተር ከ ወልቭስ
11:00 | ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሀም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ
12:00 | ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማ

በፈረንሳይ ሊግ

12:00 | ኦግዜሬ ከ ሊል
04:00 | ሌንስ ከ ሞናኮ

በስፔን ላሊጋ

09:00 | ኦሳሱና ከ ቤቲስ
11:15 | አልሜሪያ ከ ቢልባኦ
01:30 | ሪያል ሶሲዳድ ከ ቫዬካኖ
01:30 | ቫላዶሊድ ከ ጂሮና
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ቦቹም ከ ወልፍስበርግ
10:30 | ኸርታ በርሊን ከ ወርደር ብሬመን
10:30 | ሆፈንሄም ከ ኮሎኝ
10:30 | ሜንዝ ከ ኮሎኝ
02:30 | ዶርትሙንድ ከ ፍራንክፈርት

በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ሳላርኒታና ከ ሳሱሎ
01:00 | ላዚዮ ከ ቶሪኖ
03:45 | ሳምፕዶሪያ ከ ስፔዚያ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.1K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 06:33:02
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

አርሰናል 3-3 ሳውዛሃምፕተን

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አዳማ ከተማ 2-0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
ሲዳማ ቡና 1-2 ወልቂጤ ከተማ

በስፔን ላሊጋ

ኢስፓኞል 0-0 ካዲዝ

በጣልያን ሴሪ ኤ

ቬሮና 2-1 ቦሎኛ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኦግስበርግ 1-1 ስቱትጋርት

በፈረንሳይ ሊግ 1

አንገርስ 1-2 ፒኤስጂ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.1K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 00:05:41
አርሰናል ነጥብ ጥሏል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ አርሰናል ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር ጨዋታውን አድርጎ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

የሳውዝሀምፕተንን ግቦች አልካራዝ ፣ ዋልኮት እና ካሌታ ካር ሲያስቆጥሩ ለአርሰናል የአቻነት ግቦችን ጋብሬል ማርቲኔሊ ፣ ቡካዩ ሳካ እና ማርቲን ኦዴጋርድ ከመረብ አሳርፈዋል።

አርሰናል በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰባ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሁለት ጨዋታ ከሚቀረው ተከታዩ ማንችስተር ሲቲ በአምስት ነጥብ ርቆ ሊጉን እየመራ ይገኛል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.8K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 07:26:02
" ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ ያስፈልጋል "

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ለማሳካት ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በንግግራቸውም " የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሳካት ከፈለግክ ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ አለብህ ፣ ከዚህ በፊት ባርሴሎናን ነበር አሁን ሪያል ማድሪድ ሆኗል።" ሲሉ ተደምጠዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.4K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 07:17:02
" ማንችስተር ሲቲ ለፍፃሜ ይደርሳል "

የቀድሞ የሊቨርፑል እንግሊዛዊ ተጨዋች ጄሚ ካራገር ማንችስተር ሲቲ ሪያል ማድሪድን አሸንፎ ለፍፃሜ ይደርሳል በማለት ተናግሯል።

ጄሚ ካራገር በንግግሩም " ማንችስተር ሲቲ ሪያል ማድሪድን አሸንፎ ለፍፃሜው እንደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ።"ሲል ተደምጧል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.4K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 06:57:25
ሲቲ እና ኢንተር ሚላን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል !

ማንችስተር ሲቲ ባየር ሙኒክን በድምር ውጤት 4ለ1 እንዲሁም ኢንተር ሚላን ቤኔፊካን 5ለ3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

በግማሽ ፍፃሜው ማንችስተር ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ እንዲሁም ኢንተር ሚላን ከ ኤስ ሚላን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.4K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 21:43:48
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ባየር ሙኒክ ከ ማንችስተር ሲቲ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.7K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ