Get Mystery Box with random crypto!

ሲቲ እና ኢንተር ሚላን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል ! ማንችስተር ሲቲ ባየር ሙኒክን በድምር ውጤ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

ሲቲ እና ኢንተር ሚላን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል !

ማንችስተር ሲቲ ባየር ሙኒክን በድምር ውጤት 4ለ1 እንዲሁም ኢንተር ሚላን ቤኔፊካን 5ለ3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

በግማሽ ፍፃሜው ማንችስተር ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ እንዲሁም ኢንተር ሚላን ከ ኤስ ሚላን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical