Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @bisrat_sport_offical
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 144.31K
የሰርጥ መግለጫ

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2023-04-18 20:20:12
ደስተኛ ማን ይሆናል ? አርሰናል ወይስ ዩናይትድ ?

የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ሪዮ ፈርዲናንድ ለአርሰናል የውድድር ዓመቱን ያለ ሊጉ ዋንጫ ማጠናቀቅ እንደ ድክመት ሊያየው እንደሚችል ገልጿል።

" ማንችስተር ዩናይትድ ሌላ ዋንጫ አግኝቶ በሊጉ ሶስተኛ ከሆነ እንዲሁም አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ካጣ የዩናይትድ የውድድር ዓመት የተሻለው ይሆናል " ሲል ተናግሯል።

" አስቡበት በአመቱ መጨረሻ ማን ደስተኛ ይሆናል?" ብሎ የሚጠይቀው ፈርዲናንድ የስፖርት ተመልካቹን ማን ደስተኛ ሊሆን እንደሚችል ጠይቋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.6K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 18:23:29
ዛሬ #ሮናልዶ ጨዋታ አለውውውውውው ይሄንን ጨዋታ ለመከታተል JOIN ይበሉ
922 viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 08:43:02
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የዕሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች !

04:00 | ቼልሲ ከ ሪያል ማድሪድ ( Agg 0-2)
04:00 | ናፖሊ ከ ኤሲ ሚላን ( Agg 0-1)

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.9K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 08:27:48
31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ሊድስ 1-6 ሊቨርፑል

47' ሲንሲቴራ 35' ጋክፖ
                           39' ሳላህ
                           52' ጆታ
                            64' ሳላህ
                            74' ጆታ
90' ኑኔዝ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.9K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 21:36:26
አንቶኒዮ ሩዲገር እና ኤደን ሃዛርድ ከሪያል ማድሪድ ጋር በመሆን ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ተመልሰዋል ነገ ቼልሲን በሻምፒዮንስ ሊጉ ለመግጠም።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.0K viewsYafet ❿, edited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 21:02:51
የሊድስ እና የሊቨርፑል አሰላለፍ

04:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል
2.3K viewsYafet ❿, 18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 20:39:36
የግሌዘር ቤተሰቦች የውጭ ኢንቬስትመንት በማግኘት የማንቸስተር ዩናይትድ ባለቤት ሆነው እንደሚቀጥሉ እርግጠኞች ናቸው ሲል በርካታ ዘገባዎች እያመለከቱ ይገኛሉ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.4K viewsYafet ❿, edited  17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 17:28:49
የማድሪድ ተጫዋቾች ለነገው የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ለንደን ደርሰዋል

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.3K viewsYafet ❿, 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 14:05:57
ሪያል ማድሪድ ከቼልሲ ጋር ለሚያደርገው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የሚጠቀምበትን ሙሉ ስብስብ ይፋ ሲደረግ እነደ መጀመሪያው ጨዋታ አሁንም ሜንዲ በስብስቡ ውስጥ አልተካተተም።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.6K viewsYafet ❿, edited  11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 13:58:30
አምስት የተለያዩ የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች በዚህ ሲዝን ከ10 በላይ ጎሎችን አስቆጥረዋል::

ቤንዜማ (26)
ቪኒ ጁኒየር (21)
ቫልቨርዴ (12)
ሮድሪጎ (11)
አሴንሲዮ (10)

ምን አይነት የአጥቂ ስብስብ ነው

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.5K viewsYafet ❿, edited  10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ