Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @bisrat_sport_offical
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 144.31K
የሰርጥ መግለጫ

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2023-04-19 21:42:36
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ኢንተር ሚላን ከ ቤኔፊካ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.5K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 00:07:42
ሪያል ማድሪድ እና ኤስ ሚላን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል !

ሪያል ማድሪድ ቼልሲን በድምር ውጤት 4ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።

ኤስ ሚላን ናፖሊን በድምር ውጤት 2ለ1 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።

በቀጣይ በግማሽ ፍፃሜው ሪያል ማድሪድ የማንችስተር ሲቲ እና ባየር ሙኒክን አሸናፊ እንዲሁም ኤስ ሚላን የቤኔፊካ እና ኢንተር ሚላንን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.8K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 23:58:57
ተጠናቀቀ | ቼልሲ 0 - 2 ሪያል ማድሪድ

                   ሮድሪጎ

91 ' ናፖሊ 1 - 1 ኤስ ሚላን

ኦሲሜን            ጅሩድ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.8K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 23:43:18
80 ' ቼልሲ 0 - 2 ሪያል ማድሪድ

                   ሮድሪጎ

78 ' ናፖሊ 0 - 1 ኤስ ሚላን

                        ጅሩድ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.5K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 23:11:34
51 ' ቼልሲ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

48 ' ናፖሊ 0 - 1 ኤስ ሚላን

                        ጅሩድ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.5K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 22:09:20
2 ' ቼልሲ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

2 ' ናፖሊ 0 - 0 ኤስ ሚላን

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.7K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 21:07:30
የጨዋታ አሰላለፍ !

04:00 | ናፖሊ ከ ኤሲ ሚላን

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.3K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 21:05:19
የጨዋታ አስተላለፍ !

04:00 | ቼልሲ ከ ሪያል ማድሪዱ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.1K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 20:56:02
እስቲ ገምቱ ማነው ?!

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.1K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 20:46:02
" የሳድዮ ማኔን መሰለፍ ነገ እናያለን "

የባየር ሙኒኩ ዋና አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ሴኔጋላዊው ተጨዋች ሳድዮ ማኔ በነገው የማንችስተር ሲቲ ግጥሚያ የመሰለፉን እድል ነገ እንደሚወስኑ ተናግረዋል።

አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በንግግራቸውም " ሳድዮ ማኔ በስብስቡ ውስጥ ተካቷል ምክንያቱም ወቅታዊው ጉዳይ አሁን ተስተካክሏል ፣ በጨዋታው ይሰለፍ እንደሆን ለማወቅ ነገን መጠበቅ አለብን።"ሲሉ ተደምጠዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.2K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ