Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @bisrat_sport_offical
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 144.31K
የሰርጥ መግለጫ

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2023-04-25 09:36:49
በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች በዚህ የውድድር ዘመን አነስተኛ ግቦችን ያስተናገዱ ክለቦች !

ባርሴሎና : 9
ናፖሊ : 21
ላዚዮ: 21
አትሌቲኮ: 22
ሪያል ማድሪድ: 24
ኒውካስል: 25
ሌንስ: 25

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.2K viewsSanti rox, 06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 18:37:58
32ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

        FULL-TIME

    ኒውካስትል 6-1 ቶተንሀም
   መርፊ 2'     ሃሪ ኬን 49'
  ጆሊንተን 6'
   መርፊ 9'
  ኢሳክ 19'
  ኢሳክ 21'
ዊልሰን 67'

    በርንማውዝ 0-4 ዌስትሃም
                        አንቶኒዮ 5'
                        ፓኬታ 12'
                        ራይስ 43'
                        ፎርናልስ 72'

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
937 viewsSanti rox, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 18:13:56
አሌክሳንደር ኢሳክ በፕሪምየር ሊጉ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.3K viewsYafet ❿, edited  15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 09:30:07
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | በርንማውዝ ከ ዌስትሃም
10:00 | ኒውካስትል ከ ቶተንሀም

በእንግሊዝ ኤፌኤ ካፕ

12:30 | ብራይተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ 

በስፔን ላሊጋ

09:00 | ኤልቼ ከ ቫሌንሺያ
11:15 | ባርሴሎና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
01:30 | ማዮርካ ከ ሄታፈ
04:00 | ሴቪያ ከ ቪያሪያል

በጣልያን ሴሪ ኤ

07:30 | ኢምፖሊ ከ ኢንተር
10:00 | ሞንዛ ከ ፊዮረንትና
10:00 | ዩዲንዜ ከ ክርሞንዜ
01:00 | ኤሲ ሚላን ከ ሊቼ
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ናፖሊ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ፍሬይቡርግ ከ ሻልክ
12:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ አርቢ ሌፕዚሽ
02:30 | ሞንቼግላድባድጰከ ዩኒየን በርሊን

በፈረንሳይ ሊግ 1

08:00 | ሬምስ ከ ስታርዝቡርግ
10:00 | አጃክዮ ከ ብረስት
10:00 | ሎረንት ከ ቶሉዝ
10:00 | ናንትስ ከ ትሮይስ
10:00 | ኒስ ከ ክሎሬሞንፉት
12:05 | ሞንፔሌ ከ ሬንስ
03:45 | ሊዮን ከ ማርሴይ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.2K viewsYafet ❿, edited  06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 09:24:22
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ፉልሃም 2-1 ሊድስ
ብሬንትፎርድ 1-1 አስቶን ቪላ
ክርስታል ፓላስ 0-0 ኤቨርተን
ሌስተር ሲቲ 2-1 ወልቭስ
ሊቨርፑል 3-2 ኖቲንግሃም

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ኤፌኤ ካፕ

ማንችስተር ሲቲ 3-0 ሼፊልድ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ፋሲል ከነማ
ድሬደዋ ከተማ 1-0 ሀዋሳ ከተማ

በስፔን ላሊጋ

ኦሳሱና 3-2 ሪያል ቤቲስ
አልሜሪያ 1-2 አትሌቲክ ቢልባዎ
ሪያል ሶሴዳድ 2-1 ራዮ ቫልካኖ
ቫላዶሊድ 1-0 ጅሮና
ሪያል ማድሪድ 2-0 ሴልታ ቪጎ

በጣልያን ሴሪ ኤ

ሳለርንትና 3-0 ሳሱሎ
ላዚዮ 0-1 ቶሪኖ
ሳምፕዶሪያ 1-1 ስፔዚያ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ቦቹም 1-5 ዎልቨስበርግ
ሄርታ በርሊን 2-4 ወርደር ብሬመን
ሆፈናየም 1-3 ኮለን
ሜንዝ 3-1 ባየር ሙኒክ
ዶርትሙንድ 4-0 ፍራንክፈርት

በፈረንሳይ ሊግ 1

አክዙሬ 1-1 ሊል
ሌንስ 3-0 ሞናኮ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.9K viewsYafet ❿, edited  06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 20:45:30
የማንቸስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎሎች ያስቆጠረው ሪያድ ማህሬዝ ከ 1958 ቡሀላ በኤፍኤ ካፕ ሀትሪክ የሰራ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.2K viewsYafet ❿, edited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:03:03
32ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

         HALF-TIME

         ሊቨርፑል 3-2 ኖቲንግሀም
        ጆታ 47'   ዊሊያምስ 50'
       ጆታ 54'   ጊብስ ዋይት 67'
      ሳላህ 69'

      ብሬንትፎርድ 1-1 አስቶን ቪላ
  ኢቫን ቶኒ 65' ዳግላስ ሉዊስ 88'

      ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኤቨርተን

           ሌስተር ሲቲ 2-1 ወልቭስ
          ኢሂናቾ 37'   ኩና 13'
         ካስታኛ 76'

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
4.5K viewsSanti rox, 16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:13:52
51' ሊቨርፑል 1-1 ኖቲንግሀም ፎረስት

      ጆታ

51' ሌስተር ሲቲ 1-1 ዎልቭስ
                          
    ኢሂናቾ                 ኩንሀ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.2K viewsSanti rox, 15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 17:47:30
HALF-TIME || ሊቨርፑል 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት

ሌስተር ሲቲ 1-1 ዎልቭስ
                          
    ኢሂናቾ                 ኩንሀ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.0K viewsSanti rox, edited  14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 11:46:21
Free ተለቋል።
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
4.3K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ