የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
144.31K
የሰርጥ መግለጫ
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12
2023-05-01 09:59:41
የርገን ክሎፕ ለቻምፒየንስ ሊግ የማለፍ እድላቸው ጠባብ እንደሆነ ተናግረዋል !
"ለሻምፒየንስ ሊግ የምናልፍ አይመስለኝም ኒውካስል እና ማንችስተር ዩናይትድ ሁሉንም ቀሪ ጨዋታዎች የሚያሸንፉ ከሆነ ማለፍ አንችልም ።"
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
578 viewsSanti rox, 06:59
2023-05-01 06:35:30
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
በርንማውዝ 4-1 ሊድስ ዩናይትድ
ፉልሃም 1-2 ማንችስተር ሲቲ
ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 አስቶን ቪላ
ኒውካስል ዩናይትድ 3-1 ሳውዝሃምፕተን
ሊቨርፑል 4-3 ቶተንሃም
በፈረንሳይ ሊግ 1
ሞናኮ 0-4 ሞንፔሌ
ክሌርሞንት 1-0 ሬምስ
ሬንስ 4-2 አንገርስ
ትሮይስ 0-1 ኒስ
ፒኤስጂ 1-3 ሎሪየንት
ማርሴ 2-1 ኦክዥሬ
በጀርመን ቡንደስሊጋ
ባየር ሙኒክ 2-0 ሄርታ በርሊን
ወልቭስበርግ 3-0 ሜንዝ
በስፔን ላሊጋ
ካዲዝ 2-1 ቫሌንሲያ
ቪያሪያል 3-1 ሴልታ ቪጎ
ኢስፓኒዮል 1-0 ጌታፌ
ሪያል ቫላዶሊድ 2-5 አትሌቲኮ ማድሪድ
በጣልያን ሴሪ ኤ
ኢንተር ሚላን 3-1 ላዚዮ
ክሪሞንሴ 1-1 ቬሮና
ናፖሊ 1-1 ሳሌርንቲና
ሳሱሎ 2-1 ኢምፖሊ
ፊዮሬንቲና 5-0 ሳምፕዶሪያ
ቦሎኛ 1-1 ጁቬንተስ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
1.8K viewsSanti rox, 03:35
2023-04-30 23:05:31
አንትዋን ግሪዝማን ዛሬ ሁለት አሲስት አድርጓል
በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በዚህ ሲዝን ካደረጋቸው 12 አሲስት የበለጠ ኬዲቢ (16) እና ሜሲ (15) ብቻ አድርገዋል።
2.6K views€bek€ , 20:05
2023-04-30 22:28:02
የናፖሊ ዋንጫ ዛሬ በሳለሪንትና ምክንያት ዘግይቷል።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
2.9K views€bek€ , edited 19:28
2023-04-30 21:52:45
ቡሩኖ ፈርናንዴስ በዛሬው እለት 100ኛ የሊግ ግቡን አስቅጥሯል.
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.2K views€bek€ , edited 18:52
2023-04-30 20:50:08
አርኖልድ ባለፉት አምስት የፕርሜርሊግ ጨዋታዎች :
vs. አርሰናል
vs. ሊድስ
vs. ፎረስት
vs. ዌስትሀም
vs. ስፐርስ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.6K viewsSanti rox, 17:50
2023-04-30 20:38:38
◎ 15' - ሊቨርፑል 3-0 ስፐርስ
◉ 90+3' - ሊቨርፑል 3-3 ስፐርስ
◎ 90+4' - ሊቨርፑል 4-3 ስፐርስ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.4K viewsSanti rox, 17:38
2023-04-30 20:36:25
ፒኤስጂ ሽንፈት አስተናግዷል !
በፈረንሳይ ሊግ ሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ፒኤስጂ ከሎሪዮ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሎሪዮን የማሸነፊያ ግቦች ሌፊ ፣ ዮንግዋ እና ሲያስቆጥሩ የፒኤስጂን ብቸኛ ግብ ኪሊያን ምባፔ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.3K viewsSanti rox, 17:36
2023-04-30 20:27:34
34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ
Full-Time
ሊቨርፑል 4-3 ቶተንሀም ስፐርስ
#ጆንስ 3' #ኬን 39'
#ዲያዝ 5' #ሶን 77'
#ሳላህ [P] 15' #ሪቻልሰን 90+3'
#ጆታ 90+5'
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.2K viewsYafet ❿, edited 17:27
2023-04-30 19:38:13
34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
46'
ሊቨርፑል 3-1 ቶተንሀም
ጆንስ 4' ሃሪ ኬን 39'
ዲያዝ 6'
ሳላህ 15'
3.4K viewsYafet ❿, 16:38