Get Mystery Box with random crypto!

ፒኤስጂ ሽንፈት አስተናግዷል ! በፈረንሳይ ሊግ ሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ፒኤ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

ፒኤስጂ ሽንፈት አስተናግዷል !

በፈረንሳይ ሊግ ሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ፒኤስጂ ከሎሪዮ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የሎሪዮን የማሸነፊያ ግቦች ሌፊ ፣ ዮንግዋ እና ሲያስቆጥሩ የፒኤስጂን ብቸኛ ግብ ኪሊያን ምባፔ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical