Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @bisrat_sport_offical
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 144.31K
የሰርጥ መግለጫ

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2023-04-26 07:26:34
LDLLLLLLLLLLL

መጀመሪያ፡ አርሰናል የፔፕ ጋርዲዮላውን ማን ሲቲ በፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አሸንፎ አያውቅም ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.7K viewsSanti rox, edited  04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 06:45:09
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

03:30 | ኖቲንግሃም ከ ብራይተን
03:45 | ቼልሲ ከ ብሬንትፎርድ
03:45 | ዌስትሃም ከ ሊቨርፑል
04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ አርሰናል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አርባምንጭ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
12:00 | ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ

በስፔን ላሊጋ

02:30 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማሎርካ
02:30 | ሄታፈ ከ አልሜሪያ
05:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ኤልቼ
05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ባርሴሎና

በጣልያን ሴሪ ኤ

04:00 | ኢንተር ሚላን ከ ጁቬንቱስ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.9K viewsSanti rox, 03:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 06:32:17
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ወልቭስ 2-0 ክርስታል ፓላስ
አስቶን ቪላ 1-0 ፉልሃም
ሊድስ 1-1 ሌስተር ሲቲ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ለገጣፎ ለገዳዲ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
አዳማ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና

በስፔን ላሊጋ

ካዲዝ 0-1 ኦሳሱና
ጅሮና 4-2 ሪያል ማድሪድ
ቤቲስ 0-0 ሪያል ሶሴዳድ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.9K viewsSanti rox, 03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 23:14:22
ሪያል ማድሪድ ሽንፈት አስተናግዷል !

በስፔን ላሊጋ ሰላሳ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከ ጂሮና ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የጂሮናን የማሸነፊያ አራት ግቦች ካስቴላኖስ ከመረብ ማሳራፍ ሲችል የሪያል ማድሪድን ግብ ቪንሰስ ጁኒየር እና ቫስኩዌስ አስቆጥረዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.7K viewsSanti rox, 20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 19:04:16
➥ የስፐርስ ተጫዋቾች በኒውካስል 6-1 የተሸነፉበትን የቲኬታቸውን ወጪ ለደጋፊዎቻቸው እንደሚከፍሉ አስታውቀዋል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.2K viewsSanti rox, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 16:40:30
በተያያዘ ዜና!!

ቼልሲዎች ከላይ ከጠቀስናቸው ተጫዋቾች በተጨማሪ በነገው እለት ከብሬንትፎርድ ጋር ላለባቸው ወሳኝ ግጥሚያ ካይ ሀቨርትዝ እንደማይደርስ አየተገለፀ ነው።

ከባድ ወቅት ለቼልሲ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@Bisrat_Sport_offical
4.2K views€bek€ , edited  13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 16:33:10
በተጨማሪም ሜሰን ማውንትም ተመሳሳይ ሁኔታ ሊያጋጥመው እንደሚችል አየተገለፀ ይገኛል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@Bisrat_Sport_offical
3.9K views€bek€ , edited  13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 16:27:57
ሰበር

የቼልሲው ጊዜያዊ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ሪሴ ጄምስ በጉዳት ምክንያት ከቀሪው የውድድር ዘመን ውጪ ሆኗል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@Bisrat_Sport_offical
3.8K views€bek€ , edited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 11:17:42
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአል-ናስር ጋር በዚህ የውድድር አመት

በሪያድ ሱፐር ካፕ ተሸንፎ ተሰናበቱ
በሳዑዲ ሱፐር ካፕ ተሸንፎ ተሰናበቱ
በሳውዲ ሊግ 2ኛ ላይ ይገኛሉ
በሳዑዲ ንጉስ ዋንጫ ተሸንፎ ተሰናበቱ

መጥፎ የውድድር አመት
!?

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@Bisrat_Sport_offical
4.8K views€bek€ , edited  08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 09:59:17
የማንቸስተር ዮናይትዱ ፈረንሳዊ ተከላካይ ራፋኤል ቫራን ዛሬ የ30ኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል።

ቫራን ያሳካቸው ክብሮች እስከ አሁን

4× ሻምፒዮንስ ሊግ
4×  የአለም ክለቦች ዋንጫ
3× የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
3× ላሊጋ
2× የስፔን ሱፐር ካፕ
1× ካራብኦ ካፕ
1× የስፔን ኮፓ ዴሌሬይ
1× የአለም ዋንጫ
1× የአውሮፓ ኔሽንስ
ሊግ

መልካም ልደት

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.4K views€bek€ , edited  06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ