Get Mystery Box with random crypto!

የማንቸስተር ዮናይትዱ ፈረንሳዊ ተከላካይ ራፋኤል ቫራን ዛሬ የ30ኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የማንቸስተር ዮናይትዱ ፈረንሳዊ ተከላካይ ራፋኤል ቫራን ዛሬ የ30ኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል።

ቫራን ያሳካቸው ክብሮች እስከ አሁን

4× ሻምፒዮንስ ሊግ
4×  የአለም ክለቦች ዋንጫ
3× የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
3× ላሊጋ
2× የስፔን ሱፐር ካፕ
1× ካራብኦ ካፕ
1× የስፔን ኮፓ ዴሌሬይ
1× የአለም ዋንጫ
1× የአውሮፓ ኔሽንስ
ሊግ

መልካም ልደት

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical