የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
144.31K
የሰርጥ መግለጫ
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13
2023-04-30 18:46:43
13 ' ሊቨርፑል 3 - 0 ቶተንሀም
ከርትስ ጆንስ
ዲያዝ
ሳላህ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.5K viewsSanti rox, 15:46
2023-04-30 18:33:52
34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ።
ተጀመረ
ሊቨርፑል 0-0 ቶተንሀም
አንፊልድ ስታድየም
3.3K viewsYafet ❿, 15:33
2023-04-30 18:09:02
ማን ሲቲ ወደ ፕሪምየር ሊግ መሪነት ተመልሷል !
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.4K viewsSanti rox, 15:09
2023-04-30 18:03:50
34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች
FULL-TIME
ማን ዩናይትድ 1-0 አስቶን ቪላ
ፉልሀም 1-2 ማን ሲቲ
በርንማውዝ 4-1 ሊድስ
ኒውካስትል 3-1 ሳውዛምፕተን
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.2K viewsSanti rox, 15:03
2023-04-26 10:15:09
ግን እስካሁን ኤርሊንግ ሃላንድ በኢትሃድ ከአርሰናል የበለጠ ጎሎች አስቆጥሯል ።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
319 viewsSanti rox, 07:15
2023-04-26 10:01:57
ቢሆንም…...
አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ከሜዳው ውጪ ትልቅ ሪከርድ አለው ፡-
ብዙ ነጥብ
ብዙ ጨዋታዎች አሸንፈዋል
ብዙ ጎሎች አስቆጥረዋል
ብዙ ግዜ ግቡን አላስደፈረም
ጨዋታውን ለማሸነፍ ይሄ ሪከርድ ያግዘዋል ።#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
506 viewsSanti rox, 07:01
2023-04-26 08:55:08
ማን ሲቲ በዚህ አመት በሁሉም ውድድሮች ያስመዘገበው ሪከርድ፡-
WWWWWWWWW
ግቦች: 40
ተቆጠረበት፡ 5
ግብ አላስተናገደም፡ 7
ብሬንትፎርድ በውድድር አመቱ በኢትሃድ ያሸነፈ ብቸኛ ክለብ ነው።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
1.0K viewsSanti rox, 05:55
2023-04-26 08:23:06
ሰበር
የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ቡሩኖ ፈርናንዴስ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ሀሙስ እለት ከሚደረገው ፍልሚያ ውጭ መሆኑ ተረጋግጧል ።
[The Mirror]#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
1.4K views€bek€ , edited 05:23
2023-04-26 08:07:02
በኢትሃድ ማን ሲቲ በሁሉም ውድድሮች ያለፉትን ሰባት ግጥሚያዎች እያንዳንዳቸውን 18-3 በሆነ ውጤት አሸንፏል ።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
1.5K viewsSanti rox, 05:07
2023-04-26 07:50:07
በእርግጥ ፔፕ ጋርዲዮላ አሰልጣኝነቱን ከተረከበ በኋላ በፕርሜርሊጉ ማን ሲቲ ከየትኛውም ክለብ በበለጠ ከአርሰናል ብዙ ነጥብ አግኝቷል ።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
1.6K viewsSanti rox, 04:50