Get Mystery Box with random crypto!

የርገን ክሎፕ ለቻምፒየንስ ሊግ የማለፍ እድላቸው ጠባብ እንደሆነ ተናግረዋል ! 'ለሻምፒየንስ ሊግ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የርገን ክሎፕ ለቻምፒየንስ ሊግ የማለፍ እድላቸው ጠባብ እንደሆነ ተናግረዋል !

"ለሻምፒየንስ ሊግ የምናልፍ አይመስለኝም ኒውካስል እና ማንችስተር ዩናይትድ ሁሉንም ቀሪ ጨዋታዎች የሚያሸንፉ ከሆነ ማለፍ አንችልም ።"

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical