Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ነጥብ ጥሏል ! በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

አርሰናል ነጥብ ጥሏል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ አርሰናል ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር ጨዋታውን አድርጎ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

የሳውዝሀምፕተንን ግቦች አልካራዝ ፣ ዋልኮት እና ካሌታ ካር ሲያስቆጥሩ ለአርሰናል የአቻነት ግቦችን ጋብሬል ማርቲኔሊ ፣ ቡካዩ ሳካ እና ማርቲን ኦዴጋርድ ከመረብ አሳርፈዋል።

አርሰናል በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰባ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሁለት ጨዋታ ከሚቀረው ተከታዩ ማንችስተር ሲቲ በአምስት ነጥብ ርቆ ሊጉን እየመራ ይገኛል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical