Get Mystery Box with random crypto!

' ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ ያስፈልጋል ' የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የአውሮፓ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

" ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ ያስፈልጋል "

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ለማሳካት ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በንግግራቸውም " የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሳካት ከፈለግክ ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ አለብህ ፣ ከዚህ በፊት ባርሴሎናን ነበር አሁን ሪያል ማድሪድ ሆኗል።" ሲሉ ተደምጠዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical