Get Mystery Box with random crypto!

ሊዮኔል ሜሲ አዲስ ታሪክ ፅፏል ! አርጀንቲናዊው የዓለም ሻምፒዮን ሊዮኔል ሜሲ በዘንድሮው የውድድ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

ሊዮኔል ሜሲ አዲስ ታሪክ ፅፏል !

አርጀንቲናዊው የዓለም ሻምፒዮን ሊዮኔል ሜሲ በዘንድሮው የውድድር አመት #ስልሳ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ የቻለ ቀዳሚው ተጨዋች መሆን ችሏል።

አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በዘንድሮው የውድድር አመት ከስልሳ በላይ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።

ሊዮሌል ሜሲ በእግር ኳስ ህይወቱ ለአስራ ሶስተኛ ጊዜ በአንድ የውድድር አመት ከስልሳ በላይ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ የመጀመሪያው ተጨዋች ነው።

ሊዮኔል ሜሲ በዚህ የውድድር አመት በፈረንሳይ ሊግ ውድድር ላይ አስራ አምስት ግቦችን አስቆጥሮ አስራ አምስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical