Get Mystery Box with random crypto!

ዘሪሁን ገሠሠ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zerihunkocha — ዘሪሁን ገሠሠ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zerihunkocha — ዘሪሁን ገሠሠ
የሰርጥ አድራሻ: @zerihunkocha
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.77K
የሰርጥ መግለጫ

በመረጃ እንቀራረብ! በመረጃ እንተሳሰር!

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-04-11 14:16:24
መከላከያ በኮምቦልቻ ባዶ እጃቸውን በወጡ ሠላማዊ ሠልፈኞች ላይ በቀጥታ የተኩስ እሩምታ ሲከፍት በቪዲዮ ማስረጃ-1!

እስካሁን ባለው መረጃ 2 ሲሞቱ የቁስለኞች ቁጥር ወደ20 ከፍ ብሏል!

በገዛ የሚመራው ህዝብ ላይ ግልፅ ወረራ የሚፈፅም መንግስት ያለው ኢትዮጵያ ብቻ ነው!
5.0K views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 12:00:26
#ኮምቦልቻ Updated

ህዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው፡፡ መንገዶች ተዘግተዋል፡፡ ሰልፈኛው ላይ ሩምታ የተኮሰው መከላከያ በግምት ከ10-15 የሚሆኑ ሰዎችን መምታቱ ታውቋል፡፡ ምን ያህል ሰው ህይወቱ እንዳለፈ ማወቅ አልተቻለም፡፡ በዚህ ሁኔታ ከፍተኛ ቁጣ ውስጥ የገቡት ወጣቶች በመከላከያ ታስረው የነበሩ ወደ15 የሚጠጉ የልዩ ሀይል አባላትን አስፈትተዋል!
4.9K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:42:20 ደብረብርሃን ላይ ይኸን ሁሉ ታጣቂ የሚያርመሰምሰውና በከባድ መሳሪያ የሚያሸብረው ለአዲስአበባ 130 ኪ.ሜ ቅርብ ስለሆነች ስጋቱ አይሎ ከሆነ ተሳስቷል!

እመነኝ! ከሱዳን ጠረፍም ቢሆን አዲስአበባ አይርቀንም!

በአዲስአበባና በዙሪያዋ ያሉ እስር ቤቶች በሙሉ በአማራ ተወላጆች ተሞልተዋል! በርቱ እሰሩ!

ከህዝብ ጋር እብሪት የት እንደሚያደርስ አብረን እናየዋለን!
6.9K views06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:31:07 #አሁን!

በኮምቦልቻ ለ2ተኛ ቀን እየተከናወነ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ በሰላማዊ ሁኔታ እየተካሄደ ሲሆን በደብረብርሃን ከተማ የአብይ ታጣቂዎች በህዝቡ ላይ ከባድ መሳሪያ እየተኮሱ ይገኛሉ!
4.8K views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:07:44
4.7K views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 19:00:36
ኮምቦልቻ አሁን!

በጨዋ ደንብ " ለወራሪ ማለፊያ በር የለኝም!" ብላለች!

ወጣቱ በነቂስ ወጥቶ ቁጣውን እየገለፀ ነው!
4.4K views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 17:20:56
መራዊ!

#እምቢ
3.2K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 17:13:18
ደብረብርሃን!

#እምቢ
3.1K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 15:59:03 ዝንታለም እንደህዳር አህያ ባላፊ አግዳሚው መጫን ይብቃችሁ!

የአማራ ክልል የወረዳ ፣ የዞንና የከተማ አስተዳደር አመራሮች ፥ ልዩ-ሀይሉን በተመለከተ በጓዳ ወስነናል ስላሉት ጉዳይ ለአፍ ይቅር እንኳ ሰነድና ጥናት አዘጋጅተው እንድትወያዩና ህዝብ እንድታወያዩ ተደርጋችኃል ወይ ?

በፍፁም አለመደረጉን ሁላችንም እናውቀዋለን!

ይህ ህዝብን ለምትመሩትና ከህዝብ ጋር በቀጥታ ለምትገናኙት አመራሮቻቸው ያሳዩት መጠን አልባ ንቀትና ኃላፊነት አለመሰማት መሆኑም የሚጠፋችሁ አይመስለኝም !

በመሆኑም የተጣለባችሁን ህዝባዊ ሀላፊነት ከመወጣት ባሻገር ፥ ባለፈው በባህርዳር ጉባኤ በነሽመልስ አብዲሳ ፋሽስታዊ ተግባር ላይ ያሳያችሁት ቁጣና ያሳደራችሁትን ቁጭት እንደአቅም ተጠቅማችሁ ፥ ከልዩ ሀይላችሁና ከህዝባችሁ ጎን የምትሰለፉበትን ታሪካዊ እድል መጠቀም መቻል አለባችሁ!

ዝንታለም እንደህዳር አህያ ባላፊ አግዳሚው መጫን ይብቃችሁ! እንደህዝብ ተዋርዶ እንደግለሰብ መከበርና መታፈር የለም!
4.9K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 15:32:15
4.9K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ