2023-03-21 19:05:09
ሴት ልጅ ማለት=====
የቤተ ክርስቲያን ልጅ አድርጓት የሚያወራ አንድ ዲያቆን
=====
የቤት ልጅ አርጓት የሚያወራ አንድ በእድሜ ጠና ያለ ሰዉ
===
እልም ያለች ባለጌ አድርጓት የሚያወራት አንድ ጎረምሳ
====
ፍቅር ያንጠባጠባት መስሎት የሚያወራ ሚስኪን ቦይፍሬንድ
=====
ስራ ቦታ እየጠበጠባት ስልክም ቻትም የማያደርጋት አንድ ጋሽ እንደልቡ
===
ኩሩና ተንጠባራሪ አድርጎ ስሏት የሚሰቃይ የተጎዳ አፍቃሪ
======
ስለፍቅርም ስለሴክስም ሊያነሳላት ፈርቶ እንዳለችዉ የሚሆን አንድ በግ ጓደኛ
=======
ታትራ የምትሰራ የሚመስለዉ አንድ አመላላሽ የላዳ ሾፌር
=====
ለሷ ሞቼ እገኛለሁ የሚል አንድ ቀፋይ የሰፈር ጎረምሳ ወዶ ጥበቃ
=====
ስስ ጎኗን በልቶ እንደፈለገ የሚጫወትባትና ጥፋቱ የማይቆጠርበት አንድ የወንድ መለሎ
======
ባገኛት ቁጥር እንደ ልጁ እየመከረ እንደ ወጣትም እንደ ሽማግሌም የሚያጫዉተዉ አንድ የጎረቤት አባት
======
መኝታ ቤቷ ገብቶ አብሯት ፓንት መርጦ ብቻ እየሳቀ የሚወጣ አንድ የወንድ አሰዳቢ ቤስት ፍሬንድ ተብዬ
=====
አሳይመንት ሰርቶላት ጉንጩን ስማ የምትሸኘዉ አንድ ቶሎ አመስጋኝ ቀለሜ
=====
ብር ያናወዘዉ 10 ጓደኞቿን ገብዞ እሷን አንድ ዙር ለጥልጦ የወር ወጪዋን የሚሸፍንላት አንድ ሹገሪዬ
====
ያለኔ አንድ ሰዉ ታፈቅሪና የሚል ሰፈር ላይ ወክ ብቻ እያበላችዉ የምትመልሰዉ አንድ ጉልቤ አፍቃሪ
====
ክላስ ወይም ስራ ቦት የተቀየመቻትን ሴት ብ*ት በቃ ብላ ስልኳን የምትሰጠዉ አንድ ኮርማ የሆነ ጀለስ
=====
እድሜ ልኳን አይኑካ አይኑካ የምትጨዋትበት አንድ ጠቅሶ አዳሪ
========
ምንም ሳያይ ሳይሰማ ከመሬት ተነስቶ የሚመክራትና ትብብር የማይለየዉ የኮሌጅ መምህር
=======
ቢዝነሴን ነይና መርቂልኝ እንጂ የሚማፀናት አንድ የግል ተበዳይ ማነዉ የግል ቢዝነስ ባለቤት
=======
አንቺኮ አድገሻል ልጅ አይደለሽም እያለ ልቧን ለመጥባት የሚሞክር አንድ ዲያስቦራ
ወዘተ ወንዶችን በአንድነት አስማምታ በልቧ ዉስጥ በሰላም የምታኖር ፍጥረት ናት።
ሌላም ካለ ጨምሩ፤ የተመቻችሁንም ጥቀሱ
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
542 views16:05