Get Mystery Box with random crypto!

«ምከራት ምከራት እንቢ ካለች መከራ ይምከራት» Bro fu*k that bi*ch! Go to work | 💖የኔ ፍቅር 😘

«ምከራት ምከራት እንቢ ካለች መከራ ይምከራት»

Bro fu*k that bi*ch!
Go to work!!

አንቺም ብትሆኝ ሺህ ጊዜ ይቅር ብለሽዉ ካልተቀየረ ይሄን አድሮ ቃሪያ ድጋሚ አትጣይዉ ቆይ መጣሁ ብለሽ ተሰለቢ የታባቱ! ንዴትሽንና እምባሽን በማይረባ ቦታ ለማይረባ ሰዉ አታባክኚ። ሙቭ ኦን ቤይቢ

ሰዎች ኢነርጂያችሁን በከንቱ አታባክኑ። Leave these ungrateful motherfuckers and hold in to yourself. ያለቦታዉ ዲዘርቭ ለማያድርግ ሰዉ ዛሬ ምታዝረከርኩት ፍቅር አድክሟችሁ ነገ ትክክለኛዉ ሰዉ የመጣ ዕለት በድካምና ተስፋ በመቁረጥ እንዳትቀበሉት ዛሬ ፍቅራችሁን ጠብቁ፤ ተንከባከቡ። በግድ የሚሆን ፍቅር የለም።

መልካም የስራ ሳምንት!!
ከልባችሁ ፍቅር አይጉደል። ግን በከንቱ አታፍስሱት። የሚገባዉና የሚገባዉ አንድ ቀን ይመጣል። (አንዱ ጠብቆ አንዱ ላልቶ ይነበብ)

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir