Get Mystery Box with random crypto!

#Fekir_1K307 የሱ ፍቅር ግን ምንድን ነው ? ደስታ ወይስ ሃዘን? ሰወች እንዲ | 💖የኔ ፍቅር 😘

#Fekir_1K307

የሱ ፍቅር ግን ምንድን ነው ?
ደስታ ወይስ ሃዘን?
ሰወች እንዲ ይሉኛል "ደስታ የምትይው የታል ካጠገብሽ ?
ስትናፍቂው የለ..ልታገኚው ስፈልጊ?
አታይው.. አትነኪው ..አታቅፊው.. አትስሚው... ታዲያ ይሄ ፍቅር የምርም ደስታ ነው ?"
አሉና ጠየቁኝ "ደስታ ካልሆነማ ሀዘን ነው ቢባልስ?"
እኔም ይሄን አልኩኝ :-ሃዘን ነው ለማለት ምክንያት ቢኖረኝም የደስታ ሚዛን ግን ሳይበልጠው አይቀርም...
አጠገቤ ሳይናር ድምፁን የምሰማው ..
እሱን እያሰብኩኝ ብቻዬን ምስቀው ..
ልቤ ለሱ ብቻ እንዲ የምትመታው..
ታዲያ የሱ ፍቅር ደስታ ባይሆን ነበር ..
ሃዘን ነው ያላቹት ከኔ እርቆ ሲሄድ ከስትፋሴ በቀር ..
መኖር አቆም ነበር???
ከ _N_
ለ_Y_

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir