Get Mystery Box with random crypto!

የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

የቴሌግራም ቻናል አርማ yemezmurtenatdebter — የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App
የቴሌግራም ቻናል አርማ yemezmurtenatdebter — የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App
የሰርጥ አድራሻ: @yemezmurtenatdebter
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.77K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል "የመዝሙር ጥናት ደብተር" የሚባለውን መተግበሪያ (Application) የተሻሻለውን የሚያገኙበት፤ እንዲሁም የቆዩ እና አዳዲስ መዝሙሮችን በጽሑፍ እና በድምፅ የሚያገኙበት ቻናል ነው።
To get the app click the link below
https://bit.ly/3e9aUz1
@yemezmurtenatdebterofficial(our group)
@na1na
@yemezmurtenat_bot

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-02-19 07:06:23 ክፍል 29 ምህራፍ 9 - ለመመስከር ከየት እንጀምር ❶, ከጎረቤቶቻችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን ሀይል ከተቀበሉ በኃላ ከኢየሩሳሌም በመጀመር ከዚያም ወደ ይሁዳ አውራጃ ከዚያም ወደ ሰማሪያ ከዚያም እስከ ምድረ ዳርቻ ድርስ በመሄድ ወንጌልን ማስፋፋት እንዳለባቸው መመሪያ ሰጥቷቸዋል ። ስለዚህ እስከ ምድርዳርቻ ድረስ ለመድረስ ከፈለግን ካለንበት አከባቢ መጀመር አለብን ። በምልልሳችን ሁሉ ለአከባቢያችን…
3.5K views04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-17 10:11:39 ክፍል 28 ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ❺, አልችልም በሚል የዝቅተኝነት ስሜት መያዝ ፦ ሰይጣን የእግዚአብሔር ልጆችን ከሚዋጋበት አንዱ መንገድ በዝቅተኝነት ስሜት እንዲሞላ ማረግ ነው።ነገር ግን እኛ መታመናችንን በእርሱ አርገን ፣ ከእውቀት ሁሉ በላይ የሆነውን ክርስቶስንም ስላወቀን በየትኛውም ቦታ ስለርሱ ለመናገርና ለመመስከር ድፍረት ሊሰማን ይገባል ። ❻, ምቹ ጊዜ መጠበቅ…
3.2K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 13:26:11 ክፍል 27 ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ➌, ጊዜ የለኝም ብሎ ማመካኘት የክርስቶስ ልብ ሲኖረን ይህ ችግራችን አይሆንም። ስለዚህ እኛ ክረስቲያኖች ጊዜ ሕይወት ነው ብለን በማሰብ ውድ የሆነውን የሰውን ሕይወት ለማትረፍ ጊዜ የለኝም ልንል አይገባም። ❹, አስፈላጊነቱን አለማየት የወንጌል አገልግሎት የሰውን ሕይወት ከዘለአለም ጥፋት የማዳን ስራ ነው። ክርስቶስም የመጣው የጠፉትን…
3.3K views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-11 11:39:43 ምህራፍ 8 ክፍል 26 ፦ ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ። ሰበብ ምክንያት አይደለም ፣ ምክንያት አንድን ነገር ለማድረግም ሆነ ላለማድረግም በቂ የሆነ ጉዳይ ነው ። ስለሆነም ስለክርስቶስ ላለመመስከር ሰበብ እንጂ ምክንያት ከቶውን ሊኖር አይችልም። ሰበቦቹን ቀጥሎ እንመልከት ፦ ❶, አጓጉል ፍርሀት በሰማይና በምድር ስልጣን የተሰጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ነው፤ ይህንን…
3.4K views08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-03 12:27:23 ምህራፍ 8
ክፍል 26 ፦ ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ።
ሰበብ ምክንያት አይደለም ፣ ምክንያት አንድን ነገር ለማድረግም ሆነ ላለማድረግም በቂ የሆነ ጉዳይ ነው ።
ስለሆነም ስለክርስቶስ ላለመመስከር ሰበብ እንጂ ምክንያት ከቶውን ሊኖር አይችልም።
ሰበቦቹን ቀጥሎ እንመልከት ፦
❶, አጓጉል ፍርሀት
በሰማይና በምድር ስልጣን የተሰጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ነው፤ ይህንን ስንገነዘብ ወንጌል የማንመሰክርበት ፍርሀት አጉል መሆኑን እንገነዘባለን። ስለዚህ ወጥቶ እንዳይመሰክር ፍርሀት የከለከለው ካለ መመስከር ሲጀምር ያኔ ፍርሃት ለቆት እንደሚሄድ በተግባር ሊያረጋግጥ ይችላል።
❷, የሌሎች ስራ አድርጐ ማየት
ብዙ ክርስቲያኖች የወንጌል አገልግሎት የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ሀላፊነት አድርገው ይቆጥራሉ። ነገር ግን በክርስቶስ ደም የተዋጀን ሁሉ የወንጌል ባለአደራዎች ነን ። ባለአደራ ሀላፊነቱን ካልተወጣ ባለእዳ ይሆናል። ሀላፊነትን ለመወና ሰዎችን ከሲኦል ለመታደግ ክርስቲያኖች የሆንን ሁሉ ወንጌልን ልንመሰክር ይገባል።

@gospelisone
ለሌሎች share በማረግ የበኩላችንን እንወጣ ።
ለምድራችን ኢትዮጵያ እንፀልይ። ሰላም ለኢትዮጵያ
በኢየሱስ ስም አሜን
4.0K views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-31 14:08:25 ክፍል 25
ወንጌልን ስናዳርስ ከእኛ ጋር ተጎዋዳኝ ሆነው የሚሰሩት እነማን ናቸው?
4,ቅዱሳን መላእክት

ወንጌል ማለት የምስራች ነው ። የምስራች የሚባለው ደሞ ላልሰማ ሰው ቀድሞ ማብሰር ከተቻለ ነው ። በዚህ ረገድ መላእክትን ስንመለከት ➣በሉቃስ 1፥26-30 ለማርያም የጌታን መፀነስ ያበሰረ መለአክ ነው ። ➣በሉቃስ2፥8-15 የጌታን መወለድ ለእረኞች ያበሰረ መለአክ ነው። ➢በሉቃስ 24፥1-4 የጌታን ትንሳኤ ለነመግደላዊት ያበሰረ መለአክ ነው። ➢በሐዋ1፥10 የጌታ ኢየሱስን እርገትንና ምፃቱን ያበሰሩ መላእክት ናቸው።
ከዚህም በተጨማሪ ➢በሐዋ 10፥1-6 ቆርኔሌዎስ ወንጌል እንዲሰማ ወደ ጴጥሮስ የመራው እንዲሁም ➢በሐዋ 8፥26 ፊልጶስ ደህንነት ወደ ሚያስፈልገው ኢትዩጵያዊው ጃንደረባ የመራው መለአክ እንደሆን መፅሀፍ ይነግረናል።

እንግዲህ በወንጌል አገልግልት ስንሰማራ ጌታ ኢየሱስ ፣ እግዚአብሔር አብ ፣ መንፈስ ቅዱስና ቅዱሳን መላእክት ከእኛ እንደሚሰሩ ከተገነዘብን፤ እጅግ የታደልን መሆናችንን አውቀን አገልግሎታችንን በትጋት ልንፈፅም ይጠበቅብናል ።

@yemezmurtenatdebter
@yemezmurtenatdebter
Share and join

ለምድራችን ኢትዮጲያ በያለንበት ወደ እግዚአብሔር እንጩህ
ሰላም ለኢትዮጵያ
በኢየሱስ ስም አሜን
3.8K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-28 20:23:22 ክፍል 23 ወንጌልን ስናዳርስ ከእኛ ጋር ተጎዋዳኝ ሆነው የሚሰሩት እነማን ናቸው? 2, እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ክርስቶስ በምድር በነበረ ጊዜ አብሮት ይሰራ እንደነበር መፅሀፍ ቅዱሳችን ይነግረናል። ጌታም አገልግሎቱን ጨርሶ ከሄደ በኃላ ከወንጌል ሰራተኞች ጋር መስራቱን ይህ ቃል ይነግረናል “እኔ ተከልሁ አጵሎስም አጠጣ ነገር ግን እግዚአብሔር ያሳድግ ነበር፤” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥6 በወንጌል…
3.6K views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-26 19:50:40 ክፍል 22 ምህራፍ 7- ወንጌልን ስናዳርስ ከእኛ ጋር ተጓዳኝ ሆነው የሚሰሩ እነማን ናቸው? ፩, የወንጌል ባለቤት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብሮን ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ለአለም ሁሉ ስበኩ ካለ በኃላ እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ እኔ ሁልጊዜ ከናንተ ጋራ እሆናለሁ ብሎ ነግሮናል ።/ማቴ 28:18-20/ ስለዚህ ወንጌልን መስበክ የኛ ስራ ነው ፤ የሚያምኑትን የማዳን ደም የእርሱ…
3.6K views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-24 05:22:24 ክፍል 21 ምህራፍ 6 - በነፍስ ወከፍ ወንጌልን ማዳረስ የተሻለ የሆነበት ምክንያት በነፍስ ወከፍ ወንጌል ማደረስ የምንለው ሰዎችን በግንባር ቀርቦ ስለክርስቶስ የመመስከር ዘዴ ነው። በነፍስ ወከፍ ወንጌል ማደረስ የተሻለ የሆነበት መንገድ ❶, አባላት ሁሉ የሚሳተፉበት መንገድ ስለሆነ ❷,የተመሰከረላቸውን ክቶትል ለማረግ ይመቻል ❸,የተመሰከረለት ሰው ለመጠየቅና የበለጠ ለመረዳት እድል ያገኛል ❹…
8.8K viewsedited  02:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-22 17:46:58
ውድ የመዝሙር ጥናት ደብተር ተጠቃሚዎች ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በየጊዜው የሚላከው notification ይረብሻል ወይስ ጥሩ ነው የሚለውን ምርጫሁን አሳውቁን 1.አይ አይረብሽም ጥሩ ነው በየጊዜው አዳዲሲ መዝሙር ለማግኘት ይጠቅማል 2. አይ ይረብሻል anonymous poll ጥሩ ነው በየጊዜው አዳዲሲ መዝሙር ለማግኘት ይጠቅማል – 70 76% አይ ይረብሻል – 22 24%…
8.2K views14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ