Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 27 ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ➌, ጊዜ የለኝም ብሎ ማመካኘት | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

ክፍል 27 ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ➌, ጊዜ የለኝም ብሎ ማመካኘት የክርስቶስ ልብ ሲኖረን ይህ ችግራችን አይሆንም። ስለዚህ እኛ ክረስቲያኖች ጊዜ ሕይወት ነው ብለን በማሰብ ውድ የሆነውን የሰውን ሕይወት ለማትረፍ ጊዜ የለኝም ልንል አይገባም። ❹, አስፈላጊነቱን አለማየት የወንጌል አገልግሎት የሰውን ሕይወት ከዘለአለም ጥፋት የማዳን ስራ ነው። ክርስቶስም የመጣው የጠፉትን…