Get Mystery Box with random crypto!

ምህራፍ 8 ክፍል 26 ፦ ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ። ሰበብ ምክንያ | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

ምህራፍ 8 ክፍል 26 ፦ ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ። ሰበብ ምክንያት አይደለም ፣ ምክንያት አንድን ነገር ለማድረግም ሆነ ላለማድረግም በቂ የሆነ ጉዳይ ነው ። ስለሆነም ስለክርስቶስ ላለመመስከር ሰበብ እንጂ ምክንያት ከቶውን ሊኖር አይችልም። ሰበቦቹን ቀጥሎ እንመልከት ፦ ❶, አጓጉል ፍርሀት በሰማይና በምድር ስልጣን የተሰጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ነው፤ ይህንን…