Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 28 ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ❺, አልችልም በሚል የዝቅተኝነት | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

ክፍል 28 ክርስቲያኖች እንዳይመሰክሩ ሰበብ የሆኑባቸው ነገሮች ❺, አልችልም በሚል የዝቅተኝነት ስሜት መያዝ ፦ ሰይጣን የእግዚአብሔር ልጆችን ከሚዋጋበት አንዱ መንገድ በዝቅተኝነት ስሜት እንዲሞላ ማረግ ነው።ነገር ግን እኛ መታመናችንን በእርሱ አርገን ፣ ከእውቀት ሁሉ በላይ የሆነውን ክርስቶስንም ስላወቀን በየትኛውም ቦታ ስለርሱ ለመናገርና ለመመስከር ድፍረት ሊሰማን ይገባል ። ❻, ምቹ ጊዜ መጠበቅ…