Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 29 ምህራፍ 9 - ለመመስከር ከየት እንጀምር ❶, ከጎረቤቶቻችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

ክፍል 29 ምህራፍ 9 - ለመመስከር ከየት እንጀምር ❶, ከጎረቤቶቻችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን ሀይል ከተቀበሉ በኃላ ከኢየሩሳሌም በመጀመር ከዚያም ወደ ይሁዳ አውራጃ ከዚያም ወደ ሰማሪያ ከዚያም እስከ ምድረ ዳርቻ ድርስ በመሄድ ወንጌልን ማስፋፋት እንዳለባቸው መመሪያ ሰጥቷቸዋል ። ስለዚህ እስከ ምድርዳርቻ ድረስ ለመድረስ ከፈለግን ካለንበት አከባቢ መጀመር አለብን ። በምልልሳችን ሁሉ ለአከባቢያችን…