Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 23 ወንጌልን ስናዳርስ ከእኛ ጋር ተጎዋዳኝ ሆነው የሚሰሩት እነማን ናቸው? 2, እግዚአብሔ | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

ክፍል 23 ወንጌልን ስናዳርስ ከእኛ ጋር ተጎዋዳኝ ሆነው የሚሰሩት እነማን ናቸው? 2, እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ክርስቶስ በምድር በነበረ ጊዜ አብሮት ይሰራ እንደነበር መፅሀፍ ቅዱሳችን ይነግረናል። ጌታም አገልግሎቱን ጨርሶ ከሄደ በኃላ ከወንጌል ሰራተኞች ጋር መስራቱን ይህ ቃል ይነግረናል “እኔ ተከልሁ አጵሎስም አጠጣ ነገር ግን እግዚአብሔር ያሳድግ ነበር፤” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥6 በወንጌል…