Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 22 ምህራፍ 7- ወንጌልን ስናዳርስ ከእኛ ጋር ተጓዳኝ ሆነው የሚሰሩ እነማን ናቸው? ፩ | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

ክፍል 22 ምህራፍ 7- ወንጌልን ስናዳርስ ከእኛ ጋር ተጓዳኝ ሆነው የሚሰሩ እነማን ናቸው? ፩, የወንጌል ባለቤት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብሮን ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ለአለም ሁሉ ስበኩ ካለ በኃላ እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ እኔ ሁልጊዜ ከናንተ ጋራ እሆናለሁ ብሎ ነግሮናል ።/ማቴ 28:18-20/ ስለዚህ ወንጌልን መስበክ የኛ ስራ ነው ፤ የሚያምኑትን የማዳን ደም የእርሱ…