Get Mystery Box with random crypto!

Yalelet Wondye

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondy — Yalelet Wondye Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondy — Yalelet Wondye
የሰርጥ አድራሻ: @yaleletwondy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.44K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-26 16:33:32
አክሲዮን ያድናል!
የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ
*******
የአንድ አክስዮን መደበኛ ዋጋ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ሲሆን የሚከፈል የስራ ማስኬጃ እና የአገልግሎት ክፍያ 10% ነው፡፡

ዝቅተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 50 የማይነጣጠሉ ተራ አክስዮኖች ወይም አንድ ዕጣ ሆኖ በብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ሲሆን የአክሲዎኑን 50% ማለትም 25 አክስዮኖች በብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) ቅድሚያ በመክፍል ቀሪውን 50% በፊርማ ቃል የሚገባ ሆኖ ድርጅቱ ስራ በጀመረ በስድስት ወር ጊዜ የሚከፈል ይሆናል፡፡

ከፍተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 5000 ተራ አክሲዮን ወይም 100 እጣዎች ሁኖ 5,000,000(አምስት ሚሊዮን) ብር ሲሆን (10% የስራ ማስኬጃ እና የ አገልግሎት ክፍያ ጨምሮ ብር 5,500,000 (አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) በመግዛት የ ‘’ የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክስዮን ማህበር’’ መስራች አባል መሆን ይቻላል።
4.5K views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 10:37:20
4.5K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 10:37:13 አክሲዮን ተመሰረተ
በአይነቱና በይዘቱ ልዩ የሆነ አዋጭነቱ የተረጋገጠ አክሲዮን የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ/ማ በሚል ልምድ ባላቸውና አንጋፋ ሰዎች ተመሰረተ።

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ/ማ የእከሲዮን ሽያጩንም በይፋ ጀምሯል።

አክሲዮን ማህበሩ በልዮ ሁኔታ የየብስ፣ የውሃ እና የአየር ትራንስፓርትን ደረጃ በደረጃ ለመጀመር ስራውን ጀምሯል።
የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት፣ ቅንጡ የቱሪስት ተሽከርካሪዎች ፣ ሀገር አቋራጭ ምቾት ሰጪ ዘመናዊ የከተማ ባሶችን ከከተማ አገልግሎት ሰጭ ሚኒባሶች ጋር አቀናጅቶ ወደ ስራ ለማስገባት የሁሉ ትራንስፓርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር የአክስዮን ሽያጭ መጀመሩ ታውቋል።
በቅርቡም በባህርዳር የከተማ ባስ ለማስገባት ያሰበ ሲሆን
በቀጣይም በደ/ማርቆስ፣ በጎንደርና በደሴ መስመሮች አቅሙን እያሳደገም በሀገር አቀፍ ደረጃ ቅንጡና ምቹ ባሶችን ለማሰማራት ቆርጦ የተነሳ የአክስዮን ማህበር ነው።

ከግንቦት 17/2015 ዓ/ም ጀምሮ አክሲዮን በመግዛት የዚህ ግዙፍ ትቋም መሰራች ባለቤት ይሁኑ!

ስለ ሽያጩ ማብራሪያ!

1. የአንድ አክስዮን መደበኛ ዋጋ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ሲሆን የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ 10% ነው፡፡

2. ዝቅተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 50 የማይነጣጠሉ ተራ አክስዮኖች ሆኖ በብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ሲሆን የአክሲዎኑን 50% ማለትም 25 አክስዮኖች በብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) ቅድሚያ በመክፍል ቀሪውን 50% በፊርማ ቃል የሚገባ ይሆናል፡፡

3. ከፍተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 1000 ተራ አክሲዮን/ 1000,000(አንድ ሚሊዮን) ብር ሲሆን (10% የአገልግሎት ክፍያ ጨምሮ ብር
1,000,000 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ብር) በመግዛት የ ‘’ የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክስዮን ማህበር’’ መስራች አባል
መሆን ይቻላል።

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ የመስራች አክሲዮን ሽያጭ የሚያሳልጥበት ባንኮች የሚከተሉት ናቸው

1) አማራ ባንክ
ዋናው አካውንት: 9900006850298
ወይም በአጭር ቁጥር 0298

የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 9900006850093 ወይም በአጭር ቁጥር 0093

2) ዓባይ ባንክ
ዋናው አካውንት: 4829419755045012
ወይም በአጭር ቁጥር 9755045
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 4821019755802017
ወይም በአጭር ቁጥር: 9755802

3) አቢሲኒያ ባንክ
ዋናው አካውንት: 137861887
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት:137861933

4) አዋሽ ባንክ
ዋና አካውንት: 013201161995200
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 013201161995201

5) ቡና ባንክ
ዋና አካውንት: 3119528000393
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 3119528000394

አድራሻችን፦ ባህር ዳር ቀበሌ 04 ከዋናው ንግድ ባንክ ፊት ለፊት፣ ኢጎሊ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 38

ለበለጠ መረጃ፦
ስ.ቁ:- +251-920513751
+251-904 909077

E-mail. yehulutranstour@gmail.com

Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100092578546776

Telegram: https://t.me/yehulutransport

Transport & Tourism S.C -
የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ
"የሁሉ ለሁሉም!"
4.2K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 17:14:46
በአማራ ክልል የተፈጠረው የማዳበሪያ ዕጥረት ችግር አርሶ አደሩን አስጨንቆታል።
ከሳምንት በፊት በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ላይ አንድ የሚመለከተው የመንግስት አካል "ማዳበሪያ መጠቀም ግዴታ አይደለም" ብሎ ሲናገር ሰምቼዋለሁ። ወቅታዊና አንገብጋቢ የሆነውን የአርሶ አደሩን ጥያቄ ከመመለስ ውጭ ምክንያት መደርደር አደገኛ ቀውስ ያስከትላል።
4.3K views14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 19:02:01 ሞራልና ወገናዊ ተቆርቋሪነት ያለው ሰው ሊያሳስበውና ሊያስቆጨው የሚገባው አለመፅነፋችን ነው
***
ላለፉት አምስት ዓመታት ፋሽስቱ የአብይ አህመድ አገዛዝ በህዝባች ላይ ከፈፀመው ግፍና መከራ አንፃር #መፅነፍ ትንሹ እራስን የማዳን እሳቤ ነው።

አስቡት እስኪ?.......ማንነቱ ከወንጀል ተቆጥሮ የሚታረድ ህዝብ፣ ሞቱ ከውሻ ሞት አንሶ በዶዘር የተቀበረ ህዝብ፣ሃብትና ንብረቱን ተነጥቆ በግፍ የተፈናቀለ ህዝብ፣ ቤቱ ፈርሶበት ቤተሰቡ ተበትኖበት አሰቃቂ ኑሮ እንዲኖር የተፈረደበት ህዝብ፣ የመዋቅራዊ ጥቃት ሰለባ ሆኖ ከስራ ገበታው የተፈናቀለ ህዝብ፣ ማህበራዊ ዕረፍትና ፍትህ የተነፈገ ህዝብ #አለመፅነፉ ነው እኔ የሚያሳስበኝ። እንጂማ .... የአገዛዙን ሰዎች ያሳሰባቸው ፅንፈኝነት ቢኖር ኖሮ የግፍ ፅዋው ሞልቶ ባልፈሰሰ ነበር!

ሞራልና ወገናዊ ተቆርቋሪነት ያለው ሰው ሊያሳስበውና ሊያስቆጨው የሚገባው አለመፅነፋችን ነው
2.0K views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 14:35:13
የራስህ ተቋም ሲኖርህ አቅም ትፈጥራለህ። የአማራ ባንክ ለራያ ቆቦ አርሶ አደሮች በረዥም ጊዜ ብድር 29 ትራክተሮችን ገዝቶ አስረክቧል። የህዝባችንን ኑሮ ለመቀየር የሚተጉትን ተቋማት ከማመስገን ባለፈ ማበረታታት ያስፈልጋል።
አባ እናመሰግናለን!
4.4K views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:13:56
<<እናቷን አባቷን ባለቤቷን ሶስት ልጆቿን እህቷን ከአራስ ልጇ ጋር ወንድሟን ከአራት ልጆቹ ጋር በአጠቃላይ ሃያ አንድ ቤተሰቦቿን በግፈኞች የተገደሉባት ምስኪን እህታችን ናት ። ጠይባ ሁሴን መሐመድ ትባላለች።

ጠይባ ሁሴን መሐመድ በዱባይ ለ7 ዓመታት ፣ በሳዑዲ አረቢያ ደግሞ ለ8 ዓመታት ሰርታለች ። በሰው ሀገር የተንከራተተችላቸው ቤተሰቦቿ ወለጋ ጊቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ
ውስጥ ምንም ባላወቁት ሁኔታ ተገድለውባታል ።

በ1977 ዓ/ም ከኮምቦልቻ እና ከከሚሴ እናት እና አባቷ ወደ ወለጋ እንደሄዱ ሰምታለች ::ጠይባ ግን የተወለደችው በወለጋ ነው ።

ምን ብለን የትኛውስ ኃይለ ቃል ነው የሚያጽናናት !?>>
#WarOnAmhara
#waronamhara
2.4K views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 15:48:09
1.9K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 15:47:01 ካሴናዉ ጎጃም
[ቅምሻ]

"እናትዋ ጎንደር" ብሎ ዉቡን የጎንደር ህዝብ ጥንታዊ አኗኗር፣ ባህል እና ሰዉ ወዳድነት በድምፁ ያስረቀረቀዉ ድምፃዊ።

ካሲናዉ ጎጃም የሚል ቅኔ ያዘለ ህዝብን የሚገልፅ ሙዚቃ ሊለቅ እንደሆነ አቀንቃኙ Aschalew Fetene Ardi እና አዘጋጁ Sewmehon Yismaw አስታዉቀዋል።


የፍጥረት ጅምር
የአፍላጋት መፍለቂያ
የዮቶር ሞገድ፤
ካሲናው ጎጃም ነው
ምድሪቱ ምጣድ።
ካሲናው (እንጎቻው) ጎጃም


ካሲና በጤፍ በተፍረፈረፈዉ የጎጃም ምድር እንጀራ ሲጋገር መጀመሪያ ከምጣዱ የሚወጣዉ እንጀራ ነዉ። ካሲናዉ ቀደምትነትን እና የመጀመሪያነትን የሚገልፅ ነዉ።
ይህ እንጀራ በጎጃም ጓዳዎች የተወደደ እና የተለመደ ነዉ። በበረት ከሚያረቧቸዉ ላሞች የሚገኘዉን እርጎ እና ቅቤ በቃተኛ መልክ እንጀራዉ ሲጋገር በቤቱ ላሉ በሙሉ ካሲናዉ ላይ ተደርጎ ይታደላል።

የጎጃም ህዝብ ማሩን ቂቤዉን፣ ጠላዉን ጠጁን፣ አንጀራዉን ዳቦዉን፣ አይቡን እርጎዉን ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚል ሰዉ በልቶ የጠገበ የማይመስለዉ በግብርና የተመሰረተ ግብርናዉ ደግሞ መልሶ የሚከፍለዉ ለህዝብ እና ለአርበኛ ደጀን የሆነ ህዝብ ነዉ።

የጎጃም ምድር ከኤደን ፈልቆ ገነትን ያጠጣል ተብሎ በእግዚአብሔር ቃል ከተነገረለት ዘላለማዊዉ የሚስጥር አምድ ፈለገ ግዮን ወንዝ እስከ የዘሩበትን ሁሉ ፍሬ የሚሰጠዉ ዉብ መልከዓ ምድሩ....

ከዓባይ ምንጭ ሸለቆና ድልድዮቹ ፣ጮቄ ተራሮች
እስከ ዘንገና ሐይቅ፣ ጢስ ዓባይ ፏፏቴዎችና ጣና ሐይቅ ደሴቶቹ እና በሌሎቹም የታደለዉ የተፈጥሮ ሀብቶቹ።

እስኪ በስማም ብየ ልጀምር ምስጋና
ኮስትርን የሚያክል ምን ወንድ ተገኘና?
ተብሎ ስለተገጠመለት የለምጨኑ አምበሳ የፊላዉ ንጉስ ፣ጣሊያንን አንበርካኪዉ አርበኛ በላይ ዘለቀን ጨምሮ
አገሩ ጎጃም ያውም ዳሞቴ
በልጅጉም ይላል ያዘኝ በሞቴ
አንበሳው ሃይሌ አንዴ ቢነሳ
ነጩን አሳማ አረገው ምሳ!

ገና እየመጣ ነው ሲባል የፋሽሽቱ ጀሌ በፍርሃት ፈርጥጦ ገደል እየገባ አለቀ ተብሎ በአባቶች የተነገረለት ደጃዝማች ሃይለየሱስ ፍላቴ የደጋ የዳሞቱ እንቆቆ።

አርበኛ በላይ ዘለቀ እና ደጃዝማች ሃይለየሱስ ፍላቴ ለነፃነት ተጋድሎ የጎጃምን አርበኛ እየመሩ ሃገር ነፃ ካወጡት ጀግና አርበኞች መካከል ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው። ሌሎችም ጀግኖች እንዳሉ ሁነዉ።

ከእዉቁ ሀዲስ አለማየሁ እስከ ቀኝጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ በብዕራቸዉ አንቱታነትን ያተረፉ እልፍ አእላፍ ጥበበኞችን የያዘዉ ምድር ነዉ።

ጎጃም በማወደስ በላይ ዘለቀን በመዘከር የሚደምቀዉ የጎጃም ዘፈን እና ተዉኔት።
ነፍሱን ይማረዉ እና ማዲንጎ አፈወርቅ
ኤፍሬም ታምሩ
ቴዎድሮስ ካሳሁን
ንዋይ ደበበ
ዳኜ ዋለ የመሳሰሉት እዉቅ ድምፃዊያን ባህሉን እና ህዝቡን በሙዚቃቸዉ አወድሰዋል።

ለእኔ የምንጊዜም ምርጡ የንዋይ ደበበ [የበላይ ነኝ] የሚለዉ ሙዚቃ ቢሆንም ሁሉንም እወዳቸዋለሁ።

በመጨረሻም ከካሲናዉ ጎጃም ሙዚቃ በኋላ ምስክርነት የምንሰጥ ቢሆንም ለቅምሻ ይህን ብለናል።

በ Estifanos Mulu ተፃፈ!
1.8K views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 16:44:02
ለአማራ ሕዝብ ድምጽ በመሆናቸው ብቻ ፤ የፋሺስቱ አገዛዝ በግፍ ያሠራቸው ጋዜጠኞች!

ጋዜጠኛ(መምህርት) መስከረም አበራ
ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው
ጋዜጠኛ ገነት አስማማው
ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይ
ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው
ጋዜጠኛ ጌትነት አሻግሬ
ጋዜጠኛ በየነ ወልዴ
ጋዜጠኛ ሰናይት አያሌው
ጋዜጠኛ ሳሙኤል አሰፋ
ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ደባስ (ዛሬ የታሰረ)

ፍትህ ለህሊና እስረኞቹ!
1.7K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ