Get Mystery Box with random crypto!

Yalelet Wondye

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondy — Yalelet Wondye Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondy — Yalelet Wondye
የሰርጥ አድራሻ: @yaleletwondy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.44K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-06 22:43:08
ለኦርቶዶክስ አማኞች እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
775 views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 20:58:02
ከአንድ አመት በፊት የተውኩትን ትግራይ ቴቭ እስኪ ልየው ብየ የ1ሰአት ዜናቸውን ሙሉውን ሠማሁት።

ከሰሯቸው 7ዜናዎች 6ቱ የአማራ ሃይሎች የሚለውን የሚመለከት ነው። ከዘለፋና ማስፈራራት በላይ ጸረ ሰላም የሚሉ ሃረጎችን ሲጠቀሙ አይቻለሁ።
ይህም በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት አደገኛ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ማድረግ አይፈቀድም የሚለውን የሚጥስ ነው። መቼም ስምምነቱ except Amhara አይልም።
ፌደራል መንግስቱ ላይ የአማራ ህዝብ ተወካይ ካለ ይሄንን ሊያስቆም ይገባል። ሰላም ሲኮን ሁሉም ሰው ሰላም እንደሚገባው ሊታወቅ ይገባል።

አሁንም ድረስ በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን ከአብርገሌ ወረዳ 40,000+ ከጻግብጂ ወረዳ 32,000+ ህዝብ ተፈናቅሎ ሰቆጣ ይገኛል፤ አከባቢውም በህወሀት ሃይሎች ስር ነው።
ስምምነቱ እነዚህንም ህዝቦች ሰላም የሚሰጥ መሆን አለበት።
@ wonde brehanu
2.5K viewsedited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 09:58:26
ማርያም
3.1K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 14:33:14 ከትግራይና ከኦሮሞ ጋር ሲነጻጸር እንደ አማራ ፖለቲካ ባንዳ፣ የገዛ ሕዝቡን በጥቅም የሚለውጥ፣ በሕዝብ ሥም የራሱን ኑሮ የሚያመቻች ዓላማና ግብ የሌለው ሆዳም የተሰበሰበት የለም። ለአብይ አሕመድ ከኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች በላይ ባለፉት 4 አመታት በማሽቃበጥ የአማራዎቹን ፖለቲከኞች...............የሚወዳደራቸው የለም።

እንደ አማራ ሕዝብ በጣም አሳዛኝና አጣብቂኝ ነገር ውስጥ ያለ ሕዝብ የለም። ከላይ ትህነግ፣ ከታች ኦህዴድ (ኦነግ) በመካከሉ ሆዳም አማራ መከራውን እያሳየው ነው።
@ አቤኔዘር
5.8K views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 14:06:57
ቀስተ-ነህብ (የንብ ቀስት) የተሰኘው ስለ ሸዋ አናብስቶች ያልተነገረውን ታሪክ የሚነግረን መፅሃፍ በወንድሜ ረ/ፕ ሲሳይ አውግቼው ተወጋጅቶ በትላንትናው ዕለት ተመርቋል።
እንኳን ደሳለህ ወንድም ሲሳይ!

መጽሐፉ ለጊዜው 4ኪሎ ብርሃንና ሰላም ፊት ለፊት ድንቅ ስራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ የሸዋ ሰላምና ልማት ማህበር ቢሮ ታገኛላችሁ ብሎናል።

እያነበብን ጎበዝ!
5.0K views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 14:24:07 ጉደኛው ሰውዬ ለኦነግ ሸኔ አቻ ፍለጋ ሲባዝን ከርሞ የአማራ ሸኔ የሚል ግኝት ይዞ መጥቷል!

https://vm.tiktok.com/ZMFWn8sQc/
4.8K views11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 14:15:17 አሳዛኝ ዜና
*
ዛሬ ታህሳስ 14/2015 ዓ/ም ምስራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ከተማ የአማራ ተወላጆች በኦሮሚያ ልዩ ሃይሎች እየተጨፈጨፉ መሆኑን ከስፍራው ደውለው አሳውቀውኛል። ነዋሪዎቹ የድረሱልን ጥሪ አቅርበዋል።
5.2K viewsedited  11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 18:37:42
2.7K views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:39:31
መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት ፍ/ቤት ቀርባለች ።

ፓሊስም ይሄ ተንዶ ተንዶ የማያልቀውን መከረኛ ህገ-መንግስት ለመናድ ተንቀሳቅሳለች ሲል ከሷታል ። ፍ/ቤቱ የተጠየቀባትን 14 ቀን ፈቅዶ ለ ታህሳስ 20 ቀጠሮ ሰጥቷል።
2.7K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 14:09:25
የአብይ አህመድ የመደመር መፅሀፍ የአፋን ኦሮሞ ትርጉም ገፅ 375 ላይ እንዲህ ይላል:-

"በሬውን ዘርፈህ እረድበት፣
ሚስቱን ቀምተህ ውሰድበት፣
ቀየውን አቃጥለህ አውድም፣ ወደ አመድ ቀላቅለው፣
ሲቸገር የሚያደርገው ሲያጣ እራሱ ጉልበትህ ላይ ይወድቃል.."
2.8K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ