Get Mystery Box with random crypto!

Yalelet Wondye

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondy — Yalelet Wondye Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondy — Yalelet Wondye
የሰርጥ አድራሻ: @yaleletwondy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.44K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-02-21 19:39:49 የሰሞኑ ሁኔታ አመላካች (case indicator)*መረጃዎች አስገራሚዎች ናቸው።

1) በስንዴ ምርት እጦት ምክንያት ፋብሪካዎች እየተዘጉ፣ የዳቦ ዋጋም በእጥፍ እየጨመረ ነው። መንግሥት ደግሞ ወደ ውጭ ስንዴ ለመላክ በየክልሎች ኮታ ጥሏል።

2) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር መለስተኛ አውሮፕላን ማስገዛት በሚችል ገንዘብ ባስ ገዝቷል። ይህም የሰሞኑ አስገራሚ ጉዳይ ነበር። ነገርግን በኢመደበኛነት የተሰጠው ማስተባበያ ዋጋው የጨመረው መንግሥት በጥቂር ገበያ ዋጋ በመግዛቱ ነው የሚል ነው። ዶላር በጥቁር ገበያ ከመቶ ብር ዘሏል። መንግሥት ዶላር በጥቁር ገበያ ከገዛ ከመንግሥት የበለጠ ሌላ ፈርጣማ ኢመደበኛ መንግሥት ተፈጥሯል ለማለት ያስደፍራል።

3) የአማራ ክልል የትናንት ታሪክ ጥገኛ እና ጠባብ ብሎ የወረፋቸው አካላት በኢመደበኛ ሁኔታ ምላሽ ሰጥተዋል። የአማራ ክልል ፖለቲከኞች በመንግስት ውስጥ ሆነው ሌላ መንግስት ለመፍጠር እየሞከሩ ቢሆንም አይሳካላቸውም። ምክንያቱም ከአዲስአበባ ፖለቲካ የሉበትም ተብለዋል። ባህርዳር ላይ ሆኖ ማመፅ ለአራት ኪሎ ብዙ አያስደነግጥም የሚል ትንታኔ ተሰጥቷል።

4) የደቡብ ሱዳንታጣቂዎች ሁለት መቶ ኪሎሜትር ዘልቀው ገብተው ኢትዮጵያውያን ጨፍጭፈው የከተማ ስም እስከመቀየር መድረሳቸውን ሪፖርተር አስነብቧል። መቶ ካሬ የመኖሪያ ቦታ ያጣ ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት እያማረረ ሱዳን 200ኪሎሜትር መውሰዷ አስገራሚ ሆኗል።

5) ጃልመሮ እና ሽመልስ አብዲሳ በይፋ ሊታረቁ መሆናቸው የምክርቤት አጀንዳ ነበር። ኦነግ እና የኦህዴድ ብልፅግና ለመታረቅ በይፋ ሁለቱም ተስማምተዋል።መታረቃቸው ማነው ኦነግ፣ የትኛው ነው ኦህዴድ ብሎ ለመለየት ለተቸገረው አንድ ሆነው መታየታቸው መልካም ነው። መደናገሩን ያስቀራል።

6) ሲሸፍቱ አቶ፣ ሲስማሙ አባ እየተባሉ የነበሩ የሀይማኖት አባቶች በስምምነት እና እርቅ ከዋናው ሲኖዶስ ጋር ቢጣመሩም፣ በሀይማኖት ምክንያት እስሩ እና ከስራ መታገዱ ሙሉ በሙሉ እንዳልቀረም ተሰምቷል።

ከሰሞናዊ ሁኔታዎች ተነስቶ ነገሩ ሲተነተን የሀገር ሉዓላዊነት ፈተና ውስጥ እየወደቀ እና ሀገራዊ አንድነትም እየኮሰመነ አጉል ወሬ እና ሀገራዊ ዓላማ ቢስነት እየገነነ መምጣቱን ነው። ይሄን ለማረምም ዕቅድ ቀርቶ ቅን ፍላጎት እንደሌለ ነው።

@የሺሃሳብ አበራ
1.5K views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 22:38:00
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_መንበር
#አንድ_ፓትርያርክ

#አንዲት_ኦርቶዶክሳዊት_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን
1.9K views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 21:24:28 በአብይ አህመድ ሪሞት የሚንቀሳቀሰው ሮቦቱ ዮናታን አክሊሉ የተከፈለው መስዋዕትነት ተከፍሎ መከላት ነው ያለበት!!!!
2.1K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 14:46:44 በእኛ ዘመን ቤተክርስትያን ማቅ ለብሳ ማየት ልብ ይሰብራል
ለልጆቻችን የምንነግረውን ታሪክ በደማችን እንፅፋለን!!
2.6K views11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 14:46:40
2.6K views11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 14:20:43
5.0K views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 14:20:42
3.8K views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 14:20:40
በባህል ልብስ መድመቅ ሲፈልጉ ባህር ዳር ቀበሌ 3 ሠርጃ ህንጻ 1ኛ ፎቅ እልፍኝ የባህል ማዕከል አደይ የጣይቱ ታገኟታላችሁ።
ስልክ:- 0989277838
*****
የነፃ ማስታወቂያው ብርቱዎችን ይበልጥ ለማበርታት ነው!
3.2K views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 19:48:00 ለበዓል ፣ ለልደት ፣ ለክርስትና እና ለልዩ ኦኬዥኖች ዝኑ ዲዛይንን ይምረጡ።
ባህር ዳር
Zinu Design ዝኑሻ በርቺልን!

ያልተከፈለበት ማስታወቂያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=100089317538916&mibextid=ZbWKwL
1.5K views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 19:47:21 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0FtwB5SnNcM1f22kKyxes77LcozqFkhCTWG3BrbdcJ4x6RdHuU2GFVpL4GjoA6u4Ml&id=100025797979137&mibextid=Nif5oz
1.5K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ