Get Mystery Box with random crypto!

Yalelet Wondye

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondy — Yalelet Wondye Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondy — Yalelet Wondye
የሰርጥ አድራሻ: @yaleletwondy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.44K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-06 13:35:17 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን ልቀቅ ተባለ።

https://vm.tiktok.com/ZM2HjSstQ/
1.7K viewsedited  10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 13:13:23 ባለፉት አምስት ዓመታት 40 ሺሕ የሚደርሱ የአማራ ተወላጆች ተገድለዋል ተባለ ።

በኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት 40ሺ የሚጠጉ የአማራ ተወላጆች መገደላቸዉን ካዉንተር ፐንች በድረገፁ ላይ አስነብቧል።

ግርሃም ፒቤልስ << Crushing freedom creating fear>> በሚል ርዕስ በድረገፁ ላይ ባወጣዉ ሰፊ ሀተታ

በ2010 ዓ/ም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጡ ህዝቡ ትልቅ ተስፋን ሰንቆ ነበር ያለዉ ፅሁፉ በጊዜ ሂደት የታዩት ተስፋዎች ተሟጠዉ የአገዛዙ እውነተኛ ቀለሞች በግልፅ መታየት መጀመራቸዉን ገልጿል።

በእነዚህ አምስት ዓመታትም ከ25,000 እስከ 40,000 የሚጠጉ የአማራ ብሄር ተወላጆች በኦነግ ሸኔ ታጣቂ ቡድን መገደላቸዉንም በድረገፁ ላይ ሰፍሯል እንዲሁም በሀገሪቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣዉ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ድረገፁ ይፋ አድርጓል።

ዘገባው መሰረቱን በአሜሪካ ያደረገ “ፍሪደም ሃውስ” የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅትን መረጃ ጠቅሶ፤ በተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ፣ በጋዜጠኞች እና በሚዲያ አካላት ላይ የሚደርሰዉ አፈናና ክትትል መቀጠሉ ያስነበበ ሲሆን በተለይ መንግስትን ሚቃወሙ እና የሚተቹ አካላት ላይ በደህንነት አካላት ጭምር ክትትል እንደሚደረግባቸዉ እና በእነዚህ ሀይሎች ተይዘዉ ወዳልታወቀ ቦታ እንደሚወሰዱም ድረገፁ ይፋ አድርጓል።
2.3K views10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 20:35:49 ሁሌም ለግፉአን ድምፅ የሆነውና የአማራ ህዝብ ጥቃት የሚያንገበግበው ወንድማችን ዮሴፍ ይጥና ለአምስተኛ ጊዜ ዩቱዩብን ዘግተውበታል። ስድስተኛ ቻናሉን ከፍቷል። ጆሲን ተከተሉት
https://www.youtube.com/@jose22673?sub_confirmation=1
4.3K views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 14:09:51
የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ ማብቂያ ቀን ተቆረጠለት።
***
የአክሲዮኑ ቦርድ አመራር ሰኔ 6/2015 ዓ/ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በዚህም የአክሲዮን ሽያጩ እስከ ሃምሌ 30/2015 ዓ/ም እንዲሆን ወስኗል።

በታዋቂ እና ልምድ ባላቸው የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች የአዋጭነት ጥናቱ ተረጋግጦ የተመሰረተው የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር አክሲዮን በመሸጥ ላይ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

ፈጥነው አክሲዮኑን ይግዙ!

አድራሻ:- ባህር ዳር ኢጎሊ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥር 38
ስልክ ቁጥር: 0920513751
0904909077
Telegram https://t.me/+1ebiOqkNDy9mZGI8
የሁሉ
በሁሉም መንገድ አለ
6.0K viewsedited  11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 14:40:27
የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር
የመስራች አክሲዮን ሽያጩ እየተጧጧፈ ይገኛል።

ፈጥነው በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ!!!

ድርጅቱ የሚሰማራባቸው የስራ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

የሁሉ አገር አቋራጭ ዘመናዊ አውቶብስ
የሁሉ ዘመናዊ ቅንጡ የቱሪስት አውቶብስ
የሁሉ የፈሳሽ ጭነት ትራንስፖርት
የሁሉ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት
የሁሉ ነዳጅ ማደያ
የሁሉ ጋራዥና ፓርኪንግ
የሁሉ የባህር ትራንስፖርት

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው 50 የማይነጣጠሉ አክሲዮኖች እንዲሁም ከፍተኛው 5000  አክሲዮኖች ናቸው

የሚገዙትን የአክሲዮን መጠን 50% በቅድሚያ ከ10% የአገልግሎት ክፍያ ጋር ገቢ በማድረግ በአካል ቢሯችን፣ በተወካይና እንዲሁም በቴሌግራም ውል መውሰድ ይችላሉ።


አድራሻ: ባህር ዳር ኢጎሊ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 38
ስልክ ቁጥር: 0920513751
                    0904909077

የቴሌግራም አድራሻ: https://t.me/+-IYOkZ32LT43NmE8
5.6K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 13:32:44
ማስታወቂያ!
አክሲዮን ያድናል!
4.4K views10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 16:27:44
5.3K views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 21:35:37
5.1K views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 15:40:32
4.8K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 15:40:14 ግዙፍ አክሲዮን ተመሰረተ
በአይነቱና በይዘቱ ልዩ የሆነ አዋጭነቱ የተረጋገጠ አክሲዮን የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ በሚል ልምድ ባላቸውና አንጋፋ ምሁራን ተመሰረተ።

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ የእከሲዮን ሽያጩንም በይፋ ጀምሯል።

አክሲዮን ማህበሩ በልዮ ሁኔታ የየብስ፣ የውሃ እና የአየር ትራንስፓርትን ደረጃ  በደረጃ  ለመጀመር  ስራውን ጀምሯል።
የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት፣ ቅንጡ የቱሪስት ተሽከርካሪዎች ፣ ሀገር አቋራጭ ምቾት ሰጪ  ዘመናዊ የከተማ ባሶችን ከከተማ  አገልግሎት ሰጭ ሚኒባሶች ጋር አቀናጅቶ ወደ ስራ ለማስገባት የሁሉ ትራንስፓርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር የአክስዮን ሽያጭ መጀመሩ ታውቋል።
በቅርቡም በባህርዳር የከተማ ባስ ለማስገባት ያሰበ ሲሆን
በቀጣይም በደ/ማርቆስ፣ በጎንደርና በደሴ መስመሮች አቅሙን እያሳደገም በሀገር አቀፍ ደረጃ ቅንጡና ምቹ ባሶችን ለማሰማራት ቆርጦ የተነሳ የአክስዮን ማህበር ነው።

ከግንቦት 17/2015 ዓ/ም ጀምሮ አክሲዮን በመግዛት የዚህ ግዙፍ ተቋም መሰራች ባለቤት ይሁኑ!

ስለ ሽያጩ ማብራሪያ!

1. የአንድ አክስዮን መደበኛ ዋጋ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ሲሆን የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ 10% ነው፡፡

2. ዝቅተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 50 የማይነጣጠሉ ተራ አክስዮኖች ሆኖ በብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ሲሆን የአክሲዎኑን 50% ማለትም 25 አክስዮኖች በብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) ቅድሚያ በመክፍል ቀሪውን 50% በፊርማ ቃል የሚገባ ሆኖ ድርጅቱ ስራ በጀመረ በስድስት ወር ጊዜ የሚከፈል ይሆናል፡፡

3. ከፍተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 5000 ተራ አክሲዮን ሁኖ 5,000,000(አምስት ሚሊዮን) ብር ሲሆን (10% የአገልግሎት ክፍያ ጨምሮ ብር  5,500,000 (አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) በመግዛት የ ‘’ የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክስዮን ማህበር’’ መስራች አባል
መሆን ይቻላል።

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ የመስራች አክሲዮን ሽያጭ የሚያሳልጥበት ባንኮች የሚከተሉት ናቸው

1) አማራ ባንክ
ዋናው አካውንት: 9900006850298
ወይም በአጭር ቁጥር 0298

የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 9900006850093 ወይም በአጭር ቁጥር 0093

2) ዓባይ ባንክ
ዋናው አካውንት: 4829419755045012
ወይም በአጭር ቁጥር 9755045
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 4821019755802017
ወይም በአጭር ቁጥር: 9755802

3) አቢሲኒያ ባንክ
ዋናው አካውንት: 137861887
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት:137861933

4) አዋሽ ባንክ
ዋና አካውንት: 013201161995200
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 013201161995201

5) ቡና ባንክ
ዋና አካውንት: 3119528000393
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 3119528000394

6) ዳሽን ባንክ
ዋናው አካውንት: 5020818731011
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 5020818732011


አድራሻችን፦ ባህር ዳር ቀበሌ 04 ከዋናው ንግድ ባንክ ፊት ለፊት፣ ኢጎሊ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 38

ለበለጠ መረጃ፦
ስ.ቁ:- +251-920513751
          +251-904 909077

E-mail. yehulutranstour@gmail.com
 
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100092578546776

Telegram: https://t.me/yehulutransport

Transport & Tourism S.C -
የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ
"የሁሉ ለሁሉም!"
4.1K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ